News and Articles

በበረከት ስሞን የተጻፈው የኢህዴን-ብአዴን ታሪክ 1973 – 2008 መጽሃፍ

April 13, 2017 More
በበረከት ስሞን የተጻፈው የኢህዴን-ብአዴን ታሪክ 1973 – 2008 መጽሃፍ እራሱን ኢህዴን/ ብአዴን እያለ የሚጠራው የህወሃት ፍጡርና መስራች አባላቱንም የህወሃት ተላላኪ ሆነው የሚያገለግሉ አማርኛ ተናጋሪ ... (more)

በአማራ ህዝብ ተቃውሞ ክሰረት የገጠመው ዳሸብ ቢራ ስሙን ቀይሮ በአዲስ ጠርሙስና ስም ብቅ አለ!!

April 13, 2017 More
በአማራ ህዝብ ተቃውሞ ክሰረት የገጠመው ዳሸብ ቢራ ስሙን ቀይሮ በአዲስ ጠርሙስና ስም ብቅ አለ!! ዳሸን ስሙን ቀይሮ ባለአገሩ በማለት ወደገብያ ብቅ ብሏል (አያሌው መንበር) “#ባላገሩማ_በባላገር ቢራ አይሸወድም”…. ይህ ከመሃል ... (more)

በአማራ ጀግኖች መስዋትነትና ደም ስልጣን ሊይዝ የሚቋምጠው የግም ቦት 7 ከፍተኛ አመራ ስለ አማራ የጻፈው

April 13, 2017 More
በአማራ ጀግኖች መስዋትነትና ደም ስልጣን ሊይዝ የሚቋምጠው የግም ቦት 7 ከፍተኛ አመራ ስለ አማራ የጻፈው በአማራ ጀግኖች መስዋትነትና ደም ስልጣን ሊይዝ የሚቋምጠው የግም ቦት 7 ከፍተኛ አመራ የሆነው አቶ ሙሉነህ ... (more)

The Highest Decline In Total Fertility Rate (TFR) in Ethiopia Recorded in Amhara Region: A Study Reveals

April 11, 2017 More
The Highest Decline In Total Fertility Rate (TFR) in Ethiopia Recorded in Amhara Region: A Study Reveals By De Birhan A research report published last year by seven Ethiopian and international scholars ... (more)

ይድረስ . . . ለሚመለከተው – የአማራውን ተጋድሎ አታውቁትምና መንገዳችን ላይ ቆማቹሃል!!

April 11, 2017 More
ይድረስ . . . ለሚመለከተው – የአማራውን ተጋድሎ አታውቁትምና መንገዳችን ላይ ቆማቹሃል!! (ዐምደ ጽዮን ዘአክቲሳኒስ) በአንድ ከመጽሐፍ ማረፍ በሚናፍቃችሁ ድብርታም ቀን the nanny diaries የተሰኘ ፊልም እየተመለከትኩ ... (more)

የተኩላው ለምድ ሲገፈፍ – ለመሆኑ ዮሐንስ ዘለቀ ማነው?

April 11, 2017 More
የተኩላው ለምድ ሲገፈፍ – ለመሆኑ ዮሐንስ ዘለቀ ማነው? (ዴቭ ዳዊት) “Yohannes Zeleke is a man of many hats” ይላል ዴቪድ ካግሰዌል የተባለው ሰው ... (more)

ይድረስ ለሳይበር ኢህአፓ ተብየው ወሽካታ ጀሌዎች

April 11, 2017 More
ይድረስ ለሳይበር ኢህአፓ ተብየው ወሽካታ ጀሌዎች ሰሞኑን እሳት የላሰውን የአማራው ብርቅዬ ልጅ ሳቴናው አቻምየለህ ታምሩ ኢህአፓ ብሎ ራሱን የሰየመው ፀረ ኢትዮጵያ ... (more)

የትግሬ ወያኔ ፋሽስታዊና አስነዋሪ ድርጊት በሰሜን ሸዋ መርሃቤቴ የአማራ ጀግኖች ላይ

April 11, 2017 More
የትግሬ ወያኔ ፋሽስታዊና አስነዋሪ ድርጊት በሰሜን ሸዋ መርሃቤቴ የአማራ ጀግኖች ላይ (አስናቀው አበበ) ሚያዚያ 2 2009 ዓ ም ከቅርብ ወራት ወዲህ በሰሜን ሸዋ መርሃቤቴና ብዙ አካባቢወች ... (more)

በአማራ ክልል የሚገኙ የህክምና መስጪያ ጣቢያዎች በመሳሪያ እጥረት የተነሳ በሽተኞችን ማከም ተስኗቸዋል!

April 11, 2017 More
በአማራ ክልል የሚገኙ የህክምና መስጪያ ጣቢያዎች በመሳሪያ እጥረት የተነሳ በሽተኞችን ማከም ተስኗቸዋል! በአማራ ክልል የሚገኙ አርባ የህክምና መስጪያ ጣቢያዎች በመሳሪያ እጥረት የተነሳ በሽተኞችን ማከም ተስኗቸዋል ትንሳኤ ራድዮ ... (more)

“ትዕቢት ጥፋትን፣ የእብሪት መንፈስም ውድቀትን ትቀድማለች”

April 11, 2017 More
“ትዕቢት ጥፋትን፣ የእብሪት መንፈስም ውድቀትን ትቀድማለች” (ቬሮኒካ መላኩ) የሮሙ ቄሣር ኔሮ በዕብሪት ልቡ አብጦ ሮማ ከተማ ላይ እሳት ለኩሶ ከተማይቱን በእሳት ... (more)

የትግሬ-ወያኔ ወታደራዊ አገዛዝ ሊመሠርት እንደሆነ በአፈጉባዔው ዐባይ ፀሐዬ በኩል አስነገረ

April 10, 2017 More
የትግሬ-ወያኔ ወታደራዊ አገዛዝ ሊመሠርት እንደሆነ በአፈጉባዔው ዐባይ ፀሐዬ በኩል አስነገረ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ሚያዚያ ፩ ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም. ቅፅ ፭፣ ቁጥር ፲፫ ... (more)

Amara Educator’s Cri de Coeur against the TPLF’s Educational Policy

April 9, 2017 More
Amara Educator’s Cri de Coeur against the TPLF’s Educational Policy “In a time of universal deceit, telling the truth is a revolutionary act” – Orwell. ... (more)

All Amhara People’s Organization (AAPO II) Press Release

April 8, 2017 More
All Amhara People’s Organization (AAPO II) Press Release All Amhara People’s Organization (AAPO II) Press Release Ref: AAPO II/ SL 002/2017 27 March ... (more)

የኤፍሬም ማዴቦ ንግግር ሲፈተሽ

April 8, 2017 More
የኤፍሬም ማዴቦ ንግግር ሲፈተሽ (ቬሮኒካ መላኩ) ለዚህ መጣጥፍ መነሻ የሆነኝ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ አመራር አቶ ኤፍሬም ማዴቦ በአውስትራሊያ ... (more)

የአማራ ፖለቲካ ለህብረብሄራዊያን መልስ ስለመሆኑ

April 8, 2017 More
የአማራ ፖለቲካ ለህብረብሄራዊያን መልስ ስለመሆኑ የአማራውን አለማቀፍ ብሔራዊ ትግል ለመፈታተን በርካታ ወገኖች ያለ የሌለ አቅማቸውን እየተጠቀሙ ይመስላል። “በብሄር መደራጀት ቁምጥና” ... (more)

የነፃነት ትግል፤ አይቆምም ወያኔን ሳይነቅል፥ ሳይቀዳጅ ድል!

April 8, 2017 More
የነፃነት ትግል፤ አይቆምም ወያኔን ሳይነቅል፥ ሳይቀዳጅ ድል! (ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ) ታይቶ የማይታወቅ ጠላት፤ የኢትዮጵያውያን የነፃነት ትግል “ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል” ሆኖ፥ ሕዝቧ ... (more)

“እብዱ” ንጉስ እና “ከኦሮሞ ያልተወለደው ቡዳው ጎጃሜ”

April 6, 2017 More
“እብዱ” ንጉስ እና “ከኦሮሞ ያልተወለደው ቡዳው ጎጃሜ” (ቬሮኒካ መላኩ) ለዚህ አጭር ፅሁፍ ይሄ ሞገደኛ ርእስ ይገባው እንደሆነ ወይም እንዳልሆነ አላውቅም። ለማንኛውም ሰሞኑን ... (more)

በሁዳዴ ጾም የአህያ ልኳንዳ!

April 6, 2017 More
በሁዳዴ ጾም የአህያ ልኳንዳ! (ክንፉ አሰፋ) “ደሳለኝ” ተብሎ ስለሚጠራው አህያ፤ በወያኔ ሜድያ የተተረከልን ታሪክ መሳጭ ነው። እነሱ  ጫካ ውስጥ ... (more)

ዐማራን ሃብትህን ጠብቅ በሉልኝ !!

April 5, 2017 More
ዐማራን ሃብትህን ጠብቅ በሉልኝ !! (ራስ ሃመልማል) ያለፈው ሳምንት አማራ ሙልጭ ያለ ድሃ ነው ጉልበቱን ይዞ ሃብት ያለበት ክልል እየዞረ ... (more)

የመጀመሪያው የአማራ አለማቀፍ ጉባኤ ፕሮግራም (ግንቦት 6/2009 ዓ.ም) The First Amhara International Conference (14th May 2017)

April 5, 2017 More
የመጀመሪያው የአማራ አለማቀፍ ጉባኤ ፕሮግራም (ግንቦት 6/2009 ዓ.ም) The First Amhara International Conference (14th May 2017) የመጀመሪያው የአማራ አለማቀፍ ጉባኤ ፕሮግራም (ግንቦት 6/2009 ዓ.ም) The First Amhara International Conference (14th May ... (more)

ኮ/ል አለበል አማረ ስለ አማራ ተጋድሎና ስለ ግንቦት 7

April 4, 2017 More
ኮ/ል አለበል አማረ ስለ አማራ ተጋድሎና ስለ ግንቦት 7 ኮ/ል አለበል አማረ በስቶክሆልም ስዊድን ከሚገኘው የኢትዮጵያ አንድነት ራዴዮ ጋር ባደረጉት ውይይት የአማራ ህዝብ እያደረገው ... (more)

አማራ የፖለቲካ ቁማርተኞች እና የታሪክ ደላሎች መቆመሪያ “ጆከር” አይሆንም!! –

April 3, 2017 More
አማራ የፖለቲካ ቁማርተኞች እና የታሪክ ደላሎች መቆመሪያ “ጆከር” አይሆንም!! – (ቬሮኒካ መላኩ) ይሄንን ፅሑፍ ለመፃፍ የተገደድኩበት ዋናው ምክንያትም ዶ/ር ዮሃንስ ዘለቀ በሚል ስም የሚጠራ ግለሰብ ... (more)

እስቲ ዶሴው ይውጣ … የማን? የኢሕአፓ

April 1, 2017 More
እስቲ ዶሴው ይውጣ … የማን? የኢሕአፓ (አቻምየለህ ታምሩ) እስቲ ዶሴው ይውጣ [ክፍል ፮] ይህ ጽሁፍ ምናልባት አስተያየት የሚያጭሩ ሁኔታዎች ካልተፈጠሩ በስተቀር ... (more)

የወያኔ ካድሬዎች የሕዳሴው ግድብ ስያቀርቡልን፤ እኛም ይህንን ጉድ እንድያዩልን እንጋብዛቸዋለን!

April 1, 2017 More
የወያኔ ካድሬዎች የሕዳሴው ግድብ ስያቀርቡልን፤ እኛም ይህንን ጉድ እንድያዩልን እንጋብዛቸዋለን! ጌታቸው ረዳ (Getachew Reda – Editor Ethiopian Semay) ሰሞኑን የወያኔ ፕሮፓጋንዳ አገልጋይ ድረገጾች የሕዳሴ ግድብ ... (more)

አቶ ማሙሸት አማረ ለ11 ጊዜ ከወንድሙ ጋር በትግሬ ወያኔዎች ታፍኖ ተወሰደ

April 1, 2017 More
አቶ ማሙሸት አማረ ለ11 ጊዜ ከወንድሙ ጋር በትግሬ ወያኔዎች ታፍኖ ተወሰደ ሰላማዊው ታጋይ አቶ ማሙሸት አማረ ለዐሥራ አንደኛ ጊዜ ታሠሩ (ከሙሉቀን ተስፋው) የሕጋዊው መኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ... (more)

በአማራዊነት መንፈስ ላይ ጀምበር አትጠልቅም!

April 1, 2017 More
በአማራዊነት መንፈስ ላይ ጀምበር አትጠልቅም! ( ቬሮኒካ መላኩ) በአለም ላይ የሚነገር አንድ ረጅም እድሜ ያስቆጠረ የፖለቲካ ምሳሊያዊ አባባል (Maxim) አለ ... (more)

ስቃይ በማዕከላዊ እስር ቤት

April 1, 2017 More
ስቃይ በማዕከላዊ እስር ቤት በተለያዩ የፖለቲካ እስረኞች ወያኔ ያለርህራሄ የሚፈፅመው ግፍ ከውስጥ ሲጋለጥ ስቃይ በማዕከላዊ እስር ቤት! በተለዩ የፖለቲካ ... (more)

አዲሱ የወያኔ ፖሊሲ እቅድ በኤርትራ ላይ እና ዋና አላማው

April 1, 2017 More
አዲሱ የወያኔ ፖሊሲ እቅድ በኤርትራ ላይ እና ዋና አላማው አዲሱ የኢትዮጵያ ፖሊሲ እቅድ በኤርትራ ላይ እና ዋና አላማው (ፋሲሎ ዘ-ከንቲባ ጠምሩ) በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስተር ... (more)

Could Myasis be the Culprit in Wello?

April 1, 2017 More
Could Myasis be the Culprit in Wello? This short report is prepared with the aim of making people aware of what is ... (more)

English – Amharic technical Dictionary of Biotechnology and Biosciences

April 1, 2017 More
English – Amharic technical Dictionary of Biotechnology and Biosciences የባዮ-ቴክኖሎጂ ሕያው ሥነ ፍጥረታት ሙያ እንግሊዝኛ – ዐማርኛ መዝገበ ቃላት ከጠናአጋሻው ኃይሌ ማስረሻ የመዝገበ ቃላቱን ... (more)