News and Articles

ከአሜሪካ ጥቁሮች ውጤት አልባ የነፃነት አመፅ የአማራ ተጋድሎ ምን መማር አለበት ?

September 26, 2016 More
ከአሜሪካ ጥቁሮች ውጤት አልባ የነፃነት አመፅ የአማራ ተጋድሎ ምን መማር አለበት ? ( ቤተ አማራ – Bete Amhara) ፨ አሜሪካን ሃገር ከሰሞኑ የአንድ ጥቁር “ዜጋ” በነጭ ጥጋበኛ መገደሉን መነሻ አድርጎ የተቀሰቀሰው ረብሻ እ.አ.አ የ፲፱፺፪(በአማራ አቆጣጠር የ፲፱፹፬) አይነቱ የሎሳንጀለስ አመፅ እንዳይቀየር ስጋት አለ። የዛኔውን አመፅ ኢትዮጵያ ውስጥ የነበርን ብዙ ሰዎች የምናውቀው አልነበረም። ለምን ቢባል ህውሃትና ሻህብያ ሃገራችንን የተቆጣጠሩበት አፍላ ጊዜ ስለነበር በራሳችን ውጥንቅጥ ተወጥረን ስለነበር ነው። ቢሆንም ያኔ ... (more)

ነጻነት ምድን ነው ? የነጻነት ዋጋው ስንት ነው?

September 26, 2016 More
ነጻነት ምድን ነው ? የነጻነት ዋጋው ስንት ነው? (ከኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር ) ነጻነት ፣ እኩልነት ፣ አንድነት ፣ ጠባብነት ፣ ትምክህተኛነት ፣ ኢትዮጵያዊነት የተሰኙት ቃላት በዚህ ወቅት ከምንም በላይ የሚነሡ የወቅቱ አሳብ ገላጭ ቁልፍ ቃልት ሁነው ታይተውኛል ። ለመሆኑ እነዚህን ቃላት የሚጠቀሙ ሰዎች ሁሉ እነዚህን ቃላት በእውነተኛ ትርጕማቸው ተረድተው ፣ በተገቢው ቦታ ቃላቱ የሚወክሉትን መሠረተ ሐሳብ ለመግለጽ ነውን የሚጠቀሙባቸው ? ወይስ ሲባል ... (more)

ዘር ማጥፋት (genocide) ተጀምሯል

September 26, 2016 More
ዘር ማጥፋት (genocide) ተጀምሯል (ታምሩ ፈይሳ) በነሐሴ መጨረሻ ላይ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ባደረገው ንግግር፣ ኢህአዴግ ስህተት መፈጸሙን ይጠቅስና፣ የእርምት እርምጃ ሊያቀርብ ነው ተብሎ ሲጠበቅ፣ ‘የፀጥታ ኃይሎች ህግ እንዲያስከብሩ’ ሙሉ ትዕዛዝ ሰጥቻለሁ አለ። በጠቅላይ ሚንስቴሩ ትርጓሜ፣ ህግ ማስከበር ማለት፣ ዜጎች በህገ መንግስቱ የተሰጣቸውን መብት በስራ መተርጎም የሚችሉበትን ሁኔታ መገደብና መከልከል ማለት ነበር። ድምጻችን ይሰማ፣ መብታችን ይከበር ብለው የተነሱ ዜጎች ... (more)

ብአዲንና ኦሕዲድ በወያኔ የሚጋለቡ ሰጋር በቅሎዎች ናቸው

September 25, 2016 More
ብአዲንና ኦሕዲድ በወያኔ የሚጋለቡ ሰጋር በቅሎዎች ናቸው (መሰረት ቀለመወርቅ) ወቅቱ የአማራውና የኦሮሞው ሕዝብ ህልውናው አደጋ ላይ የወደቀበት በወያኔ አልሞ ተኳሽ ትግሬዎች ግድያ ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈፀመ የምንገኝበት ዘመነ-ጥፋትና ዘመነ-ምፅት ላይ ነን። ይኸው ነፍሰ ገዳይ ቡድን ሕዝብ እንደ ሕዝብነቱ በአገሩ ተከብሮ እንዳይኖር ለረጅም ዘመናት ከደደቢት እስከ ቤተመንግስት ያሴረው ተንኮል ተዘርዝሮ አያልቅም። ወያኔ የአማራውንና የኦሮሞውን ማሕበረሰብ አጥፍቶ ለመጥፋት ወስኖ ሰላማዊ ነዋሪውን ሕዝባችን በሚኖርበት ... (more)

ሕወሓት በአማራ ሕዝብ ላይ ከፈተው የዘር ማጥፋት -ትኩረት ሊያገኝ የሚገባው የአማራ ሐኪሞች ጥሪ

September 24, 2016 More
ሕወሓት በአማራ ሕዝብ ላይ ከፈተው የዘር ማጥፋት -ትኩረት ሊያገኝ የሚገባው የአማራ ሐኪሞች ጥሪ በህብር ሬዲዮ ከሁለት ሳምንት በፊት በብር ሸለቆ ከአማራ ክልል ታፍሰው የተወሰዱ ወጣቶች ላይ ሚፈጸመውን የማሰቃየት እርምጃ የግዳጅ የማያውቁት መርፌን ጨምሮ ዘግበናል።ዛሬም በልዩ ልዩ የማሰቃያ ቦታዎች የሚፈጸመው ግፍ አልቆመም።ድርጊቱ በሰብዓዊነት ላይ የሚፈጸም ፣ ግልጽ የሕወሓት መሪዎች የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው። የአማራ ሐኪሞች ያወጡት ጥሪ በሉት ማሳሰቢያ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል። መረጃውን ላደረሰው ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋውን እያመሰገንን የሚከተለውን ... (more)

የወልቃይት ጠገዴ የማንነትና የመልክዓ ምድር ተሐድሶ ጥረት – ታሪካዊና ጥናታዊ መረጃዎች

September 23, 2016 More
የወልቃይት ጠገዴ የማንነትና የመልክዓ ምድር ተሐድሶ ጥረት – ታሪካዊና ጥናታዊ መረጃዎች የጉልበት ወረራ፣ የሰብዓዊ መብቶች ገፈፋና ድምጽ የለሽ ዘር ማጥፋት፤ የወልቃይት ጠገዴ የማንነትና የመልክዓ ምድር ተሐድሶ ጥረት፤ ጎንደር፤ አማራ፤ ኢትዮጵያ በአቻምየለህ ታምሩ ( ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ አንዱዓለም ተፈራ እንደተረጎመው ) ( ሙሉውን በፕዲኤፍ ለማንበብ ይሄን ይጫኑ – እዚህ ) ፩. መግቢያ፤ የኢትዮጵያ ታሪክ፤ በሀገር ውስጥና ከውጪ ሀገር በመጡ ምሁራን፤ ለረጅም ዘመናት ተጠንቷል፤ ተጽፏል። ከጸሐፊዎች መካከል ከፊሎቹ ... (more)

ኮድ 23-45 – የምድር ሲኦል – የአማራ ክልል ልጆች የሚሰቃዩበት ልዩ ቦታ

September 23, 2016 More
ኮድ 23-45 – የምድር ሲኦል – የአማራ ክልል ልጆች የሚሰቃዩበት ልዩ ቦታ “የአማራ ክልል ልጆች የሚሰቃዩበት ልዩ ቦታ…23-45 – ሃያ ሶስት – አርባምስት!” ታውቋል። 23-45 ቁጥር አይደለም። በዚህ ልዩ የኮድ ስም የሚታወቀው ቦታ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ፓዊ ከተማ መንደር 7 የሚባለዉ አካባቢ ከመድረሳችን በፊት በስተቀኝ በመታጠፍ ወደ ዉስጥ 25 ኪሎ ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ ገደል ዉስጥ የሚገኝና በሀገራችን ከሚገኙት ማሰቃያ ቦታዎች መካከል የመጨረሻ አስከፊው ቦታ ... (more)

በአልሞ ተኳሽ እና በመሬት ስርቆት የታወቀው ህወሓት ለኢትዮጵያ አደጋ ተጠያቂ ነው

September 23, 2016 More
በአልሞ ተኳሽ እና በመሬት ስርቆት የታወቀው ህወሓት ለኢትዮጵያ አደጋ ተጠያቂ ነው  አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) “እኛ ጠንካራ ለመሆን የምንችለው በመተባበር ብቻ ነው፤ በተጻራሪው፤ እኛ ደካማ የምንሆነው በመከፋፈል ነው።” ጀሪ ሮሊንግ፤ የቀድሞው የጋና ፕሬዝደንት ዛሬ ግብጾች ስለ ኢትዮጵያ ያወጡትን ዘገባ ስሰማ ከዚህ በፊት ስለ ተሃድሶ ግድብ በተከታታይ ያቀረብኳቸውን ትንተናዎችና ማስጠንቀቂያዎች አስታወሰኝ። በአጭሩ ያሳሰብኩት ህወሓት/ኢህአዴግ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከፋፍሎና አፍኖ ይህን ለዚህ ግድብ ዋስትና ሊሰጥ አይችልም የሚል ነው። መጀመሪያ፤ ህወሓት ለራሱ ... (more)

የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ

September 23, 2016 More
የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ (አብነት ሁነኛው ነኝ!) ”ማህበራዊ ድህረ ገፆች . . . በተጨባጭ የተሳሳቱ መረጃዎችን በመንዛት በተለይም ወጣቱን ለማወናበድ . . . አክራሪዎች የሕዝቡን ትክክለኛ ብሶ ት ያለምንም ቁጥጥር በራሳቸው የጥላቻና ፅንፈኛ መልክቶች መጠቀሚያ በማድረግ ላይ ይገኛሉ። . . . ይህ የሚያስከትለው አሉታዊ ተፅኖ ፈጽሞ ችላ ሊባል አይገባውም።” ይህንን የተናገረው የሕወሐት ደመኛው ስርዓት ጠ/ሚ ተብዬ በተባበሩት መንግስታት ጉባኤ ... (more)

የጎንደር መተማው “የዘር-ፍጅት” ትርክት በኒእ ንይደህንነት ተቋሙ የተቀናበረ ነበር

September 22, 2016 More
የጎንደር  መተማው “የዘር-ፍጅት” ትርክት በኒእ ንይደህንነት ተቋሙ የተቀናበረ ነበር ዋዜማ ራዲዮ– በቅርቡ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ መተማ- ዮሀንስ አካባቢ በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት ሆነ ተብሎ በፀጥታ ሰራተኞች የተቀነባበረ እንደነበረ ጉዳዩን በቅርብ የመረመሩ የዲፕሎማቲክ ምንጮች መሰከሩ። አጋጣሚውን የትግራይ ክልል መንግስት አልያም የሀገሪቱ የደህንነት ባለስልጣናት “የዘር-ፍጅት አደጋ” እንደተከሰተ አድርገው በማቅረብ ከሀገር ውስጥም ሆነ ከዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ሀዘኔታና ድጋፍ ለማግኘት ሙከራ ... (more)

ኢሳት ቴሌቪዥን ጣቢያ ከመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አመራሮች ከፍተኛ ወቀሳ ደረሰበት

September 22, 2016 More
ኢሳት ቴሌቪዥን ጣቢያ ከመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አመራሮች ከፍተኛ ወቀሳ ደረሰበት ገና እንደተመሰረተ ኢሳት የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የሚልክለትን መግለጫዎች ሁሉ ወደጎን በመግፋት የሚታወቅ ነዉ ሲሉ የመኢአድ የህዝብ ግንኙነት ም/ሀላፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። መኢአድ የሚልክለትን መግለጫዎች ሁሉ እያፈነ ወደ ቅርጫት ሲወረውር ከርሟል አሁንም ያንኑ ድርጊቱን አጠናክሮ ቀጥሏል ሲሉ የመኢአድ የህዝብ ግንኙነት ም/ሀላፊ አቶ ለገሰ ወ/ሃና በምሬት ኢሳትን ወቅሰዋል። በሚያሳዝን እና በሚያሳፍር ሁኔታም የአማራ ህዝብ ተጋድሎ በመላዉ ... (more)

የኦህዴዱ አዲሱ መሪ ወርቅነህ ገበየሁ ትግሬ ነው – ሊነበብ የሚገባው ጥብቅ ምስጢር

September 22, 2016 More
የኦህዴዱ አዲሱ መሪ ወርቅነህ ገበየሁ ትግሬ ነው – ሊነበብ የሚገባው ጥብቅ ምስጢር (ከክንፉ አሰፋ) ከምርጫው ጥቂት አስቀድሞ የወርቅነህ ገበየሁ አያት ስም ገብረኪዳን ነበር። የቀድሞ ወዳጄ ወርቅነህ የአያቱን ስም ከገብረ- ኪዳን ወደ ኩምሳ ለመቀየር የወሰደበት ግዜ እና ምክንያቱ አላስደነቀኝም። ይህንን የዘር ፖለቲካ ጨዋታ ጠንቅቆ የሚያውቀው ዶ/ ር መረራ ጉዲናም የተቃዋሚ እጩ ተመራጭ ነበር። ጉዳዩን ጠንቅቆ ያውቀዋል። በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ ፖለቲካ ሳይንስ ፋካልቲ ስንማር ሁለታችንንም በአንድ ክፍል አስተምሮናል። የወርቅነህ ... (more)

የሕዝባዊ እንቢተኝነቱ እንቅስቃሴ ዘረኛውን ቡድን ወደ ተከላካይነት አውርዶታል!

September 21, 2016 More
የሕዝባዊ እንቢተኝነቱ እንቅስቃሴ ዘረኛውን ቡድን ወደ ተከላካይነት አውርዶታል! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት   ማክሰኞ ፲ ቀን ፪ሺህ፱ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፱ የሕዝባዊ እንቢተኝነቱ እንቅስቃሴ ዘረኛውን ቡድን ወደ ተከላካይነት አውርዶታል! ትክክለኛ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ  ወደ ግብ መዳረሻው ጽኑ መሠረቱ እንቅስቃሴው ሕዝቡን ማዕከል ማድረጉና ሁሉንም ወገን አሳታፊ መሆኑ ነው። በዚህ ረገድ በመላው የዐማራ እና የኦሮሞ ነገዶች የተቀጣጠለው ሕዝባዊ እንቢተኝነት፣የወያኔን የአንድ ለአምስት የስለላ መዋቅር በጣጥሶ፣ ሞትን ... (more)

አቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ሊቀመንበር በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሕዝባዊ ሰልፍ ያደረጉት ንግግር

September 21, 2016 More
አቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ሊቀመንበር በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሕዝባዊ ሰልፍ ያደረጉት ንግግር በ9/19/2016 በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያውያን ባደረጉት የተቃውሞ ሕዝባዊ ሰልፍ አቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ሊቀመንበር  ያደረጉት ንግግር፣ የተከበራችሁ እህት ወንድሞቼ የእናት ኢትዮጵያ ልጆች! ለወገናችን ድምፅ ለመሆን ከተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የመጣችሁ ውድ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያዊያት! ይህ የዛሬው የተቃውሞ ሰልፍ፣ የትግሬ ነፃ አውጭ ድርጅትን ዘረኛ አገዛዝ በመቃወም ብቻ የሚገልጽ ሳይሆን፣ የወያኔ ቡድን በልኩ ቀልሶ ካስገባን የጎሣ ጎጆዎች ... (more)

የሶርያና የኢትዮጵያ ሕዝባዊ መነሳሳት፤ ተመሳሳይነትና ልዩነት ( ክፍል ፩ )

September 21, 2016 More
የሶርያና የኢትዮጵያ ሕዝባዊ መነሳሳት፤ ተመሳሳይነትና ልዩነት  ( ክፍል ፩ ) (አንዱዓለም ተፈራ፤ የእስከመቼ አዘጋጅ) ማክሰኞ፤ መስከረም ፲ ቀን ፳፻፱ ዓመተ ምህረት  ( 9/20/2016 ) በቱኑሲያ፣ በግብጽ፣ በየመን፣ በሊቢያና በባህሬን የተከሰተውን የአረብ ጸደይ ተከትሎ፤ ሶሪያውያን ለአመጽ ሲነሱ፤ ሀገራቸው የተመሰቃቀለ ታሪክና ኅብረተሰባዊ ትስስር ስለነበራት፤ ትግላቸው መራራ፣ የከፋና ጊዜ የሚወስድ መሆኑን በመገንዘብ፤ ቀሰስ ብለው ነበር የተነሱት። እውነትም እንዳሰቡት ሆነና፤ አሁንም ትግላቸው እያዘገመ፤ የሚከፍሉት መስዋዕት እየበዛ፤ የድል ቀኑም እየረዘመ ... (more)

የዕብድ ገላጋዩ ተክለሚካኤል አበበ

September 21, 2016 More
የዕብድ ገላጋዩ ተክለሚካኤል አበበ ማስተዋል በለጠ (አዲስ አበባ – mz23602@gmail.com) ልጅ ተክሌ እያለ ራሱን የሚጠራው ጎልማሣው ተክለ ሚካኤል አበበ በሚያስከፋ ሁኔታ ሰሞኑን ዐማሮችን ሲሳደብና ሲዘባበትባቸው ተመልክቻለሁ፡፡ ትግሬ ሲጎሸም የሚያንዘረዝራቸውና ስለትግሬዎች ተጠቃሚነትና ዐረመኔያዊ የዘመኑ ጠባያቸው የሚጠቃቅስ ጽሑፍ ሲላክላቸው የቅርጫት እራት አድርገው የሚያስቀሩ አንዳንድ የ“ነፃ ሚዲያ” አባላት ይህን የልጅ ተክሌ ተብዬውን የገማና የገለማ ዐማራን ተሳዳቢ ድውይ አስተሳሰብ ከቁም ነገር ቆጥረው በዜና ... (more)
?>