ወያኔ ትግሬዎች በዋልድባ ገዳም የሚኖሩ ሴት መነኮሳትን እየደረፈሩ ነው!!

Print Friendly, PDF & Email

የአማራን ህዝብ በጠላትነት በማንፌስቶ አስቀምጦና ታላቋን ትግራይ ለመስራት የትጥቅ ትግል የጀመረው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጭ ቡድን በቤተክርስቲያናትንና በጋዳማት ሳይቀር የትግራይ ሰላዮችን አስርጎ እያስከባ በሃይማኖት ተቋማትና በምንመናን ላይ እግዚያብሔር ይቅር የማይለው ወንጀሎችን እየፈጸመ ይገኛል።

የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ከአማራ ህዝብ ጋር በጠላትነት የፈረጀውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ሃይማኖት የሌለውና ከትግራይ ምድር የበቀለው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጭ ቡድን በየገዳሙና በየሃይማኖት ተቋማት የሚኖሩትን ምንመናን ማሳደዱ፣ ማንገላታቱ፣ ማሰሩና መግደሉ አልበቃው ብሎ አሁን አሁን ደግሞ በዋልድባ ገዳም አለም በቃኝ ብለው ለፈጣሪያችን ለእግዚአብሄር ሁሉንም ነገር ጥለው በጸሎትና በጾም እየኖሩበት ባሉት የዋልዳባ ገዳማት ውስጥ መሳሪያ ታጥቆ በመግባት በሴት መኮሳት ላይ የመድፈር ወንጀል እየፈጸመባቸው ይገኛል።

ከዚህ ቀጥሎ ከትግራይ ምድር በበቀሉና የትግራይ ወንበዴዎች እየተሳደዱና እየተደፈሩ ከሚገኙት የዋልድባ ሴት መነኮሳት ጋር የተደረገውን ቃለ መጠየቅና ሰቆቃ አዳምጡ። እውን ከነዚህ የትግራይ ወሮ በላዎች ጋር አብረን መኖር ይቻልን ይሆን? ፍርዱን ለእናንተ እተወዋለሁ።