Author Archives: Freedom

የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ፤ የኢሕአፓው አንበርብርና የሻዕብያው በረከት ሰምዖን!

(ከአቻምየለህ ታምሩ) ጊዜው በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1973 ዓ.ም. ነው። ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሱ ባዕዳን ኃይሎች ቀዳሚ ሀገር በቀል ወኪል የሆነው ኢሕአፓ በሻዕብያ መሪነት ከወያኔ ጋር መረብን ተሻግሮ አሲምባ ከመሸገ በኋላ በወያኔ ተመትቶ ከትግራይ እንደለቀቀ የከተማ የትጥቅ ትግሉም ...

Read More »

ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ …

(ነፃነት ዘለቀ) “ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ባለዕዳ አይቀበለውም” ይባላል። ወያኔ ራሱ የማይቀበለውንና የማያምንበትን ባለኮከብ የሉሲፈር ዓርማ ሕዝቡ አንዲወድለት መፈለጉ ከመነሻው ስህተትና ሕዝብን መናቅም ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይመክርበትና ሳይስማማ በጨረባ ተዝካር መሰል የአፈንጋጮች ጉባኤ ላይ በመለስና ቡድኑ ...

Read More »

አቶ በረከት ስምኦን ሥልጣን ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ – BBC አማርኛ

በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ምርምር ማዕከል የኢንዱስትሪ ዘርፍ መሪ ሚኒስትር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ በረከት ስምኦን ሃላፊነታቸውን በፈቃዳቸው ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ። ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለቢቢሲ እንዳረጋገጡት አቶ በረከት የሥራ መልቀቂያ ጥያቄያቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ...

Read More »

ግራዝማች ናደው ወረታ የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ መስራች ይታወሳሉ

የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በፓርክነት የተመዘገበበትን 50ኛ ዓመት የአማራው ፕሬዘዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በተገኙበት በደባርቅ ከተማ በደማቅ መከበሩን በተለያዩ መንግስታዊ ሚዲያዎች በ”ደማቅ” እየተዘገበ ነው። ይህን የሰሜን ተራሮች ድንቅየ የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብት ገና በቀዳማዊ ሀ/ስላሴ ግዜ ...

Read More »

የአማራ ሕዝብ በመንግስት እየደረሰብን ያለው ግፍና መከራ መሸከም ከምንችለው በላይ ሆኗል አሉ።

የአማራ ሕዝብ በመንግስት ባለስልጣና እየደረሰብን ያለው ግፍና መከራ መሸከም ከምንችለው በላይ ሆኖብናል በማለት በምሬት ተናገሩ። የአማራ ሕዝብ ብሶቱን ያሰማበት ሕዝባዊ ስብሰባ ከዚህ ላይ ያዳምጡ።

Read More »

“ባልበላው ጭሬ አፈሰዋለሁ!” – የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት

“ባልበላው ጭሬ አፈሰዋለሁ!” (To read in pdf, click here) ቅጽ ፪ ቁጥር ፫ ማክሰኞ መስከረም ፲፩ ቀን ፪ሺ፲ዓ.ም. “ባልበላው፣ ጭሬ አፈሰዋለሁ!” ይህ አባባል እኔ ካልተጠቀምኩበት፣ ሌሎች እንዳይጠቀሙበት አደረገዋለሁ፤ ለእኔ ካልሆነ፣ ለማንም እንዲሆን አልሻም፤ የእኔ መገልገያ ...

Read More »

” . . . እልባት ያጣውና የተካረረው የራያ ህዝብና የአፋር አጎራባች ወረዳዎች ግጭት . . . “

(ደጀኔ አስፋ) በመስከረም 30/2010 በራያዎች እና አዋሳኝ ላይ በሚገኙ አፋሮች ለዘጠኝ ሰዓታት የዘለቀውን ውጊያ በቅርብ ርቀት ተከታትያለሁ፡፡ የሁለቱ አጎራባች ህዝቦች ግጭት ለዘመናት የቆየ መሆኑ ቢታወቅም ለግጭቶቹ መንስኤ ግን በዋናነት በግጦሽ መሬት ከብት ዘረፋና መሰል ማህበራዊና ...

Read More »

ይገርማል! … ያሳዝናል! የህወሃት አባሉ የዳንኤል ብርሃነ ውሸቶች

(ልጅ ዓምደጽዮን ምኒልክ) ትናንት ምሽት በዛሚ ኤፍ.ኤም 90.7 ሬዲዮ ጣቢያ ላይ የሚተላለፈው ‹‹የጋዜጠኞች ክብ ጠረጴዛ›› ለ‹‹ውይይት›› ከመረጣቸው ርዕሰ ጉዳዮች መካከል ግዙፉን ጣና ሀይቅን የወረረው የእምቦጭ አረም ጉዳይ አንዱ ነበር። በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ተናጋሪ የነበረው ደግሞ ...

Read More »

በአማራ ክልል ዉስጥ የመከኑት የመስኖ ፐሮጅክቶች

(Miky Amhara) ህወሃት አበክሮ ከሚሰራዉ ነገር አንዱ የአማራ ገበሬ ሀብት እና ንብረት አፍርቶ ከድህነት ተላቆ እንዳይኖር ማድረግ ነዉ። በትግራይ ክልል ዉስጥ በባለፉት አስር አመታት ከ68 በላይ (ከ48 ቢሊዮን ብር በላይ የወጣባቸው) መካከለኛና ከፍተኛ የመስኖ ግድቦችና ...

Read More »

የህወሃት፣ ኦህዴድ እና ብአዴን ወቅታዊ ሁኔታ

(Miky Amhara) ባለፈዉ እንዳልኩት ኦህዴድ አሁን ድጋፍ የማሰባሰቡ ዘመቻ ላይ በሰፊዉ እየተሳተፈ ነዉ። ምንም እንኳን ወሳኙ ድጋፍ የብአዴን ቢሆንም የደቡብ ህዝቦች ፓርቲም ቢሆን በዚህ ወቅት የማይናቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል። ብአዴን አሁን ያለዉ አቋም እጅግ የተንኮታኮተ፤ማእከላዊነቱ የደከመ ...

Read More »

አባዱላ ገመዳ ከስልጣን የለቀቁበትን ምክንያት ማብራሪያ ሰጡ

አባዱላ ገመዳ ባለፈው ሳምንት ከተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤነት የስልጣን መልቀቂያ ማስገባታቸውን ተከትሎ ሰጠውት በነበረው አጭር ማብራሪያ ወደፊት ለምን ስልጣን መልቀቅ እንደፈለጉ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እንደሚሰጡ ተናግረው እንደነበር ይታወቃል። በገቡት ቃል መሰረት ዛሬ ለምን ስልጣን መልቀቅ ...

Read More »

የሳሙኤል አወቀ የግድያ ቅንብር፤ (ከደኅንነት ቢሮ የወጣ)

(ሙሉቀን ተስፋው) ከብሔራዊ ደኅንነት አዲስ አበባ ሳሙኤል አወቀ እንዲገደል ትእዛዝ ባሕር ዳር ላለው የደኅንት ቅርንጫፍ ተላለፈ፡፡ ባሕር ዳር ያሉት የደኅንነት ሠራተኞች ሳሙኤል ስለመገደሉ እንጅ ለምን እንደሚገደል በጊዜው የሚያውቁት ነገር የለም፡፡ በሕወሓት በደኅንነት አንድን ኦፕሬሽን አለ ...

Read More »

የትግራይ “ዑዉራን” ምሁራን የሚጠነስሱት ሴራ ያብቃ

( ቢንያም ) የወያኔ ትግሬ ባለስልጣናት የኛ ወርቅ ዘሮች የሚሏቸውን ትግሬዎችን ብቻ ለይተው ለመጥቀም እንዲሁም ሌላኛውን ለመጉዳት እና ለማሸማቀቅ ላለፉት 26 ዓመታት በሁሉም ኢትዩጵያዊ መታወቂያ ላይ ዘር እንዲጠቀስ በማድረግ ከፍተኛ የሆነ አገርን የማፍረሻ ቫይረስ ሲረጩ ...

Read More »

የትግሬ ወያኔ “ጠላት” ብሎ የፈረጀው የአማራ ሕዝብ ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ነው

ከአለም ጫፍ እስከጫፍ ያሉ ድርጅቶችም ሆኑ ምሁራን የአማራ ክልልን በተመለከተ የሚያጠኑት ጥናት በክልሉ ከፍተኛ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀዉስ እንደተፈጠረና የክልሉ ህዝብም እጅግ ከፍተኛ ችግር ዉስጥ እንደሆነ ያሳያል፡፡ የአገዛዙ (የወያኔ-ህወሃት) ድርጅቶችም አጠናን በሚሉት ጥናት ዉስጥ የሚያሳየዉ ይሄን ...

Read More »

የበረከት ስምዖን የክህደት ጨዋታ

(ሊቁ እጂጉ) ይህችን አጭር ማስታወሻ ለመጻፍ የተነሣሁት ከውስጥም ከቅርብ ሆናችሁ በዝርዝር የምታውቁትን የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት እየነቀሳችሁ ለወገናችሁ እንድታጋልጡ ለማሳሰብ ነው። ሕወሓት(ወያኔ) ብዙ ተንኮለኞችና ጨካኞች የተሰባሰቡበት ለመሆኑ ከደደቢት ጀምሮ በሚፈጽሟቸው አረመኒያዊ የክህደት ተግባራት ይታወቃሉ። በወያኔ ...

Read More »

“እኔን አስረው ትዳሬን አፍርሰዋል፣ የትዳር አጋሬን ነጥቀውኛል” አቶ እንግዳው ዋኘው

(ጌታቸው ሺፈራው) (አቶ እንግዳው ዋኘው የቀድሞው አንድነት ፓርቲ የአርማጭሆ አመራር ነበር። አቶ እንግዳው የ”ሽብር” ክስ ቀርቦበት የአራት አመት ፍርድ ጊዜ ከታሰረ በሁዋላ በፍርድ ቤት ነፃ ተብሏል። ከመታሰሩ በፊትና በታሰረበት ወቅት የደረሰበትን በደል አጫውቶኛል። እኔም ለንባብ ...

Read More »

ብአዴንን እንደ ኦህዴድ ማድረግ እንችላለንን?

(ምስጋናው አንዱዓለም) ብአዴንን እንደ ኦህዴድ የአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ ማድረግ ይቻላል፤ ይገባልም ብለው የሚከራከሩ ሰዎች አሉ። ይሄ በመሰረተ ሀሳብነት ችግር የለበትም። ችግሩ ግን ምን ያህል ከተጨባጩ ሀቅ ጋር ይገናኛል የሚለው ነው። ተጨባጩ ሀቅ ይሄ ነው። ኦሮሞ ...

Read More »

የ BBC የአማርኛ ስርጭት ተደራሽነቱ ለማን እንደሆነ እስካሁን ግልፅ አይደለም

(ቨሮኒካ መላኩ) BBC የተባለው የእንግሊዝ አለም አቀፍ ሚዲያ በሶስት የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ፣ አፋን ኦሮሞና ትግሪኛ ስርጭት መጀመሩ ይታወቃል። በአፋን ኦሮሞና በትግሪኛ ቋንቋ በድረገፅ የሚሰራጩት ዜናዎችና ትንታኔዎች ቋንቋውን የሚናገሩትን ማህበረሰቦች ማለትም የኦሮሞና የትግሬ ህዝብን ባህል ...

Read More »

የግንቦት 7 የኤርትራ ጉባኤ ሪፖርታዥ ክፍል አራት

የ”ስንብት ደብዳቤው” ሴራ እና የአርበኛ መዓዛው ጌጡ እምባና ለቅሶ በሶስተኛው ክፍል ያቀረብነው የአርበኞች ግንቦት 7 ጉባኤ ሪፖርታዥ በኮሎኔል ፍፁም አዘጋጅነት በዶ/ር ብርሃኑ አቅራቢነት ለጉባኤው ተሳታፊዎች የቀረቡት አምስት የመወያያ አጀንዳዎችና ከእነዚህ መካከል በሁለቱ አጀንዳዎች ዙርያ በ”ውይይት” ...

Read More »

ትንሽ ነገር ስለ ጠገዴ መሬት:-

እንደሚታወቀው ወያኔ በ1983 ዓ/ም አገሪቱን ከተቆጣጠረ በኃላ የወልቃይትንና የጠለምትን ሙሉ መሬትና ጠገዴን ደጋማውን ማለትም ሰሊጥና ጥጥ የማያመርተውን ክፍል በመተው አብዛኛውን የእርሻ ኢንቨስትመንት ቦታዎችን ወደ ትግራይ አካልሏል፡፡ በግዜው የአማራው ጠገዴና የትግራዩ ጸገዴ ብለው የከፈሉትን አንዱን የአማራ ...

Read More »

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ጥቃት መሰንዘሩን አስታወቀ፣ 21 ወታደሮች ገደለ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ በወያኔ ወታደሮች ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ኣን 21 ወታደሮች መግደሉን አስታወቀ። አማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ሃይል በመምራት ግዳጁን ከፈጸመው ታጋይ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ ከዚህ በታች ያዳምጡ  

Read More »

የካሣ ተ/ብርሃን የወረደ ስብዕ እና አበርጌሌ

(ሙሉቀን ተስፋው) የትግራይ ጠባብ ብሔርተኞች ክልሎችን ሲያካልሉ በጊዜው የሚያውቁትንና ዐይናቸው ያረፈበትን የዐማራ መሬት መውሰዳቸው የታወቀ ነገር ነው፤ በጊዜው ወደ ትግራይ ማዕከላዊ ዞን የተመደበው አንደኛው የዋግኽምራ አካል የሆነው አበርጌሌ ነው። አበርጌሌን ትግሬዎች ሲወስዱ ካሣ ተ/ብርሃን የተጫወተው ...

Read More »

እግዚኦ! አልወለድም ! ለምን ልወለድ !? ጦቢያ !!!

በጎጠኛ አገዛዝ አልወለድም፤ ለሁሉ እኩል ተብሎ የተደነገገው ህግ እንኳ ባፈፃፀሙ እንደ ሰዎች ሁኔታ የሚሄድ፤ የአገሪቱ ተወላጆች ኢትዮጵያውያን በእኩልነትን በነፃ የሚያገኙት አየርንና የፀሀይ ብርሃንን ብቻ ነው፤ የህዝብና የአገር ሀብት በጥቂቶችዝርፊያ ቁጥጥር ስርይገኛል። ኢትዮጵያ በታሪኳ ታይቶ በማይታወቅ ...

Read More »

የአማራ ህብረት በስዊዘርላንድ የአቋም መገለጫ

የአማራ ህብረት በስዊዘርላንድ የአቋም መገለጫ ከውርደት ማህጸን የተወለዱት የአማራ ዘላቂ ጠላቶች ጫካ ሲገቡ የፈተሉት ፍኖተ- ርዕዮት አማራውን ጨርሶ የትግራይ ሪፐብሊክን ለመመሥረት ደደቢት ላይ የተፈለፈለ እንቁላል ከሁለት ነገር የተጸነሰ ነው:: አንዱ ክህደት ሲሆን ሁለተኛው ዘርን መሠረት ...

Read More »