Moresh

ከአራት አሥርታት ዓመታት በኋላ በሚያስገርም ሁኔታ ከእንቅልፉ የባነነው ኢሕዴን-ብአዴን-አዴፓ – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ከአራት አሥርታት ዓመታት በኋላ በሚያስገርም ሁኔታ ከእንቅልፉ የባነነው ኢሕዴን-ብአዴን-አዴፓ ********************************************************************* ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት / ሓሙስ ሓምሌ ፳፭ ቀን ፪ሺህ፲፩ዓ.ም. ቅጽ ፯ቁጥር ፲፪ [ከአራት አሥርታት ዓመታት በኋላ በሚያስገርም ሁኔታ ከእንቅልፉ የባነነው ኢሕዴን-ብአዴን-አዴፓ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ...

Read More »

2011 ዓ.ም የሕዝብና የቤት ቆጠራ በተያዘለት የጊዜ ሠንጠረጅ ቢካሄድ ዓለም-አቀፋዊ መስፈርቶችን አያሟላም! – ሞረሽ

2011 ዓ.ም የሕዝብና የቤት ቆጠራ በተያዘለት የጊዜ ሠንጠረጅ ቢካሄድ ዓለም-አቀፋዊ መስፈርቶችን አያሟላም! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ቅዳሜ መጋቢት ፲፫ ቀን ፪ሺህ፲፩ዓ.ም. ቅጽ ፯ቁጥር ፰ የሥነ-ሕዝብ ሞያተኞች እንደሚነግሩን በሕግ በተወሰነ የጊዜ ማዕቀፍ ውስጥ ቤት ለቤት እየተዞረ ...

Read More »

የዐማራው ትግል ከግብታዊና ከአፍለኝነት ወጥቶ ወደ ከፍተኛ የተማከለ ተከታታይ ተጋድሎ መሸጋገር አለበት!

የዐማራው ትግል ከግብታዊና ከአፍለኝነት ወጥቶ ወደ ከፍተኛ የተማከለ ተከታታይ ተጋድሎ መሸጋገር አለበት! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማክሰኞ የካቲት ፲፱ ቀን ፪ሺህ፲፩ዓ.ም. ቅጽ ፯ቁጥር ፯ የዐማራ ተጋድሎ የፈነዳው ወሳኝ የሆኑ የዐማራ የኅልውና እና ማንነት ጥያቄዎችን ከፍተኛ ...

Read More »

በዐማራ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ሊወሰዱ የሚገባቸው ከፍተኛ ጥንቃቄዎች! – ሞረሽ ወገኔ

በዐማራ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ሊወሰዱ የሚገባቸው ከፍተኛ ጥንቃቄዎች! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ የካቲት ፲ ቀን ፪ሺህ፲፩ዓ.ም. ቅጽ ፯ቁጥር ፯ ያለፉ ሁለት ዓመታት ፋሽስት ወያኔና የርዕዮተ ዓለም ወንድሞቹ ለሀያ ሰባት ዓመታት ያህል በመንግሥትነት ተሰይመው ሲሸርቡት ...

Read More »

ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!! እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሣችሁ እንላለን። ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!! እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሣችሁ እንላለን። እንሆ ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ፍጹም አምላክ ሲሆን፣ በፈጠረው ፍጡር የማይጨክን፣ ርኅሩኅ የባህርይ አምላክ መሆኑን እናምናለን። እኛን ከኃጢያት ዕዳ ሊያድነን ስለፈቀደ፣ ፍጹም ሰው ሆኖ ከቅድስት ...

Read More »

የጋዜጠኛ ደምስ በለጠን ከዚህ ዓለም በሞት በማስመልከት ከየሞረሽ የተሰጠ የሃዘን መግለጫ

ውድ የሞረሽ ቤተሰቦች፣ ምናልባት ሰምታችሁ ይሆናል፣ የአቶ ደምስ በለጠን ዛሬ (Dec. 22, 2018) ከዚህ ዓለም በሞት የመለየትን ዜና ስናገር ከጥልቅ ሀዝን ጋር ነው። አንደምታውቁት ደምስ የዐማራ ድምጽ ራዲዮ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ከሁለት ዓመት በላይ በዋና ...

Read More »

እየተባባሰ ያለው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የእርስ በርስ ግጭትና መንሰዔው! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

እየተባባሰ ያለው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የእርስ በርስ ግጭትና መንሰዔው! የዚህን ዓመት የዩኒቨርሲቲ ትምህርት መከፈት ተከትሎ በቀጠለው የተማሪዎች የጎሳ ግጭት የእውቀት ቤቶች የሆኑት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የእልቂትና ሰቆቃ ዜና የሚሰማባቸው ማዕከላት ሆነዋል። በአሶሳና በወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች በተነሳው የተማሪዎች ...

Read More »

የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት የማዕከላዊ ምክርቤት 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ!

የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት የማዕከላዊ ምክርቤት 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ! እኛ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት (ሞወዐድ) ማዕከላዊ ምክር ቤት አባሎች፣ በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት የማዕከላዊ ምክር ቤቱን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ቅዳሜ ሕዳር 15 ቀን ...

Read More »

የዐብይ አሕመድ አገዛዝ ወደ አፓርታይድነት እየተቀየረ ነው!

(አቻምየለህ ታምሩ) የዐቢይ አሕመድ መንግሥት ሕጋዊ ምርመራ ሳያካሂድና በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ያልተባሉ ንጹሐ ዜጎችን እንደከብት ከየመንገዱ እየለቀመ በማሰር የለየለት አገዛዝ ሆኗል። ትናንትና ዛሬ ደግሞ የዐቢይ አሕመድ አገዛዝ ከአገዛዝነት ወደ አፓርታይድነት እየተቀየረ እንደሆነ የሚያሳይ እርምጃ በሰላማዊ ...

Read More »

የትግሬ-ወያኔ ሦስቱ አሣሪ ሕጎች እና የወቅቱ የለውጥ ማዕበል! (ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት)

የትግሬ-ወያኔ ሦስቱ አሣሪ ሕጎች እና የወቅቱ የለውጥ ማዕበል! ያለፉት ሦስት ዓመታት የትግሬ-ወያኔ ሥልጣን በጠመንጃ ኃይል ከያዘበት ከግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም. ወዲህ ከፍተኛ ፈተና ላይ የወደቀበት ዘመን ነው። የትግሬ-ወያኔን ያንቀጠቀጠው ይህ የለውጥ ማዕበል መንስዔው ይኸው ...

Read More »

የባሕር ዳር ፈለገ ሕይወት ሆስፒታል ሠራተኞች ኃላፊዎች ከሥራቸው እንዲታገዱ ጠየቁ

(ሙሉቀን ተስፋው) የፈለገ ሕይወት ሆስፒታል ሠራተኞች ዛሬ ጠዋት ሥራ አቁመው ለሚመለከታቸው አካላት ጥያቄያቸውን አቅርበዋል፤ የሰው ልጅን ሕይወት ማትረፍ ካልተቻለ ሥራ ላይ ሆነን ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ከፊታችን ሲጠፋ ማየት አንፈልግም ብለው ነበር ሥራቸውን ያቆሙት፡፡ ...

Read More »

የስብሰባ ጥሪ፡- በእስራኤል አፕሬል 19 2018 እና በስዊድን ስቶኮልም አፕሬል 21 2018 – ሞረሽ ወገኔ

የሞርሽ ወገኔ የአማራ ድርጅትን እና የአማራ ሕዝብ ድምጽ ራዴዮ ለማጠናከር በእስራኤል በየሩሳሌም ከተማ አፕሬል 19 2018 እንዲሁም በስዊድን ስቶኮልም አፕሬል 21 2018 ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ እና ውይይት ዝግጅቶች ተዘጋጅተዋል። በሁለቱም ዝግጅቶች ላይ፡- የአማራ ህልውና ለኢትዮጵያ ...

Read More »

የሕዝብ ያልነበረው «የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት»፣ የትግሬ-ወያኔ ቡድን የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜያዊ አዋጅ …

የሕዝብ ያልነበረው «የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት»፣ የትግሬ-ወያኔ ቡድን የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜያዊ አዋጅ ባለማጽደቅ የሕዝብ መሆኑን ማረጋገጫው ዛሬ ነው! የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚባለው የሕዝብ ሆኖ አያውቅም። የሕዝብ ባለመሆኑም፣የሕዝብ መብትና ጥቅምም ሠርቶ አያውቅም። የሕዝብ ጉዳዮችም ...

Read More »

እውን ኢትዮጵያ ካሁን በፊት የኦሮሞ ጠቅላይ ሚንስትር ኖሯት አያውቅም?

(አቻምየለህ ታምሩ) ወሬ ሲነግሩህ ሃሳብ ጨምርበት ኢትዮጵያ ውስጥ ካልተማረው ማይምነት የተማረም ማይምነት ይበዛል። ዶክተርና ፕሮፌሰር እየተባለ እነ ተስፋዬ ገብረዓብ ያሰራጩትን ፈጠራ በስፋት ያስተጋባል። ተስፋዬ ፈልስሞ እንካችሁ የሚለው ሸቀጥ «ምንጭህ ከምን?» ብሎ የሚጠይቅ ስለሌለ ሁሉም እንዳወረደው ...

Read More »

ምናባዊ ሆነን ምናባዊ ዜግነት ላይ የተለጠፍን መረኖች ሆነናል– አዎ እኛ አማሮች!

(ሊዲያ ዘ-ጊዮን አማራ) “ራእይ የሌለው ህዝብ መረን ይሆናል” ምሳ 29:18 ምናባዊ ሆነን ምናባዊ ዜግነት ላይ የተለጠፍን መረኖች ሆነናል– አዎ እኛ አማሮች! አማራው ራእይ አልባ ሆኖ መረንነትን ወግ አድርጎ ይዟል! መረን መለቀቅ ማለት ስርአት፣ አላማ፣ እና ...

Read More »

አርበኞች ግንቦት ሰባት የተሰኘው ድርጅት በዐማራ ሕዝብ ቁስል ላይ ጨው ነሰነሰ! ውግዝ ከማርዮስ! – ሞረሽ ወገኔ

አርበኞች ግንቦት ሰባት የተሰኘው ድርጅት በዐማራ ሕዝብ ቁስል ላይ ጨው ነሰነሰ!  ውግዝ ከማርዮስ! ከግንቦት ሰባት ጋር ያበረ ዐማራ ጥቁር ውሻ ይውለድ! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰኞ ጥር ፳፰ቀን ፪ሺህ፲ዓ.ም. ቅጽ ፮ቁጥር ፭ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ...

Read More »

በወልድያ ከተማ ነዋሪዎች ላይ የተፈጸመውን ግፍ፣ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት በጽኑ ያወግዛል!

በወልድያ ከተማ ነዋሪዎች ላይ የተፈጸመውን ግፍ፣ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት በጽኑ ያወግዛል! እስከ መቼ ዋይታ! መከራና ለቅሶ! በእኛ ላይ ይደርሳል መልሶ መላልሶ! «የትግራይ ተራሮች የዐማራ መቃብር ይሆናሉ» በሚል መፈክር፣ ለኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት ዘብ የቆሙ ኢትዮጵያውያንን ...

Read More »

ዐማራን ለማጥፋት የሚጥሩ፣ዐማራ ከመጥፋቱ በፊት ይጠፋሉ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ዐማራን ለማጥፋት የሚጥሩ፣ዐማራ ከመጥፋቱ በፊት ይጠፋሉ! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ታህሳስ ፳፫ ቀን ፪ሺህ፲ ዓ.ም. ቅፅ፮፣ ቁጥር ፫ የተለያዩ ፀረ-ኢትዮጵያ አንድነት የሆኑ ሁሉ፣ ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ማጥፋት የሚቻለው፣ዐማራውን ቀድሞ በማጥፋ ነው ብለው ያምናሉ። ለዚህ አባባል ዋቢውም፣ ...

Read More »

የዐኅኢአድ ልሣን ጋዜጣ – መቅደላ ቅጽ ፩ ቁጥር ፪

መቅደላ –  የዐኅኢአድ ልሣን የዐማራው ኅልውና መጠበቅ፣ ለኢትዮጵያ አንድነት መጠበቅ ዋስትና ነው! ሁለት ሺ አሥር የትግሬ-ወያኔ ከፋፋይ አገዛዝ ማክተሚያው ወይስ እንዳለፉት ሁሉ ሞቶ መነሻው? ከመነሻው ወያኔ አንግቦት የተነሳበት ዓላማው የተሳሳተ፣ ፀረ-ኢትዮጵያና ፀረ-ዐማራ መሆኑ ግልጽ ነው። ...

Read More »

የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐ.ኅ.ኢ.አ.ድ.) ፕሮግራም

የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መርሓግብር መጋቢት 2009 ዓ.ም. ክፍል አንድ፦ መግቢያ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ከሚባሉትና የራሳቸውን የፀና መንግሥት መሥርተው በሕዝብ አስተዳደርና በሥልጣኔ ቀደምት ከነበሩት ሀገሮች አንዷ እንደሆነች የዓለም ታሪክ ያረጋገጠው ዕውነታ ነው። ምንም እንኳ የመልክዓምድር ...

Read More »

በኢሉባቦር ክፍለ ሀገር ቡኖ በደሌ አካባቢ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዐማሮች በፍጥነት እንድረስላቸው! – ሞረሽ

ለወገን ደራሹ ወገን ነውና በፍጥነት እንድረስላቸው! (pdf version) ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማክሰኞ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም. ቅጽ ፮ ፣ ቁጥር ፩ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰሞኑን በኢሉባቦር ክፍለ ሀገር ቡኖ በደሌ አካባቢ በሚኖሩ ...

Read More »

“ባልበላው ጭሬ አፈሰዋለሁ!” – የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት

“ባልበላው ጭሬ አፈሰዋለሁ!” (To read in pdf, click here) ቅጽ ፪ ቁጥር ፫ ማክሰኞ መስከረም ፲፩ ቀን ፪ሺ፲ዓ.ም. “ባልበላው፣ ጭሬ አፈሰዋለሁ!” ይህ አባባል እኔ ካልተጠቀምኩበት፣ ሌሎች እንዳይጠቀሙበት አደረገዋለሁ፤ ለእኔ ካልሆነ፣ ለማንም እንዲሆን አልሻም፤ የእኔ መገልገያ ...

Read More »

ቅማንትን እና ዐማራን ለመለያየት የሚደረገውን ሴራ በመቃወም የዐማራ ድርጅቶች እና ማህበራት ያወጡት የጋራ መግለጫ

ቅማንትን እና ዐማራን ለመለያየት የሚደረገውን ሴራ በመቃወም የዐማራ ድርጅቶች እና ማህበራት ያወጡት የጋራ መግለጫ የትግይ ሕዝብ ነፃ አውጭ ግምባር(ትህነግ) ቁንጮ በመለስ ዜናዊ ፥ በአባይ ፀሐዬና በስብሃት ነጋ በ1968 ተረቆ በትህነግ ማኒፌስቶ በጉልህ ተቀምጦ የኖረውና ትህነግ ...

Read More »

እንቁጣጣሽ! – እንኳን ከዘመነ ማቲዎስ ወደ ዘመን ማርቆስ አሸጋገራችሁ – ሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት

የተከበራችሁ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት አባላትና ደጋፊዎች በሙሉ፤ እንኳን ከዘመነ ማቲዎስ ወደ ዘመን ማርቆስ አሸጋገራችሁ። (መሰከረም ፩ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም) እንቁጣጣሽ! ውድ ወገኖቼ በዘረኛው የትግሬ ወያኔ የግፍ አገዛዝ የዘር ማጽዳትና የዘር ማጽዳት ወንጀል ለተፈጸመበት ወገናችን ...

Read More »

ጣና ሐይቅን መታደግ ዐባይ እንደወንዝ እንዲቀጥል የሚፈልጉ ተጠቃሚ አገሮች ኃላፊነት ጭምር ነው! – የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅትና ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ጣና ሐይቅን መታደግ ዐባይ እንደወንዝ እንዲቀጥል የሚፈልጉ ተጠቃሚ አገሮች ኃላፊነት ጭምር ነው! ቅፅ 1፣ ቁጥር 6 ሀምሌ 14 ቀን 2009 ዓ.ም. ጣና በአስደንጋጭ ሁኔታ ከመኖር ወደ አለመኖር በመሸጋገር ላይ ስላለ፣ ትውልዱ፣ ከሁሉም በላይ ኢትዮጵያዊ ነኝ ...

Read More »

ማስታወቂያ፡- ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ በቤይ ኤርያ፣ ካሊፎርኒያ Sunday June 25 2017 – ሞረሽ ወገኔ

ወያኔ በዐማራ ሕዝብ ላይ እየፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማስቆም እየተደረ ያለውን ዘመቻ ለመርዳት ከሞረሽ ወገኔ ጋር ይዋሉ! በሁሉም ሰሜን ካለፎርኒያ አካባቢዎች ማለትም በሳን ሆዜ፣ ኦክላንድ፣ ሳን ፍራንሲስኮ፣ ሳክራሜንቶ፣ ስታክተንና ፍሬዝኖ አካባቢዎች ለምትኖሩ አማራ ኢትዮጵያውያን ...

Read More »

የሻለቃ ዳዊት የዋሽንግተን ሲያትል ንግግር በሞረሽ ዕይታ!

ሰዎች መልካም ሢሠሩና ሲናገሩ ማመስገን፣ መጥፎ ሢሠሩና ሲናገሩ ደግሞ መምከርና መገሰጥ ተገቢ ነው። ምንጊዜም ሁሉም ሰው ሕይዎቱን ሙሉ ስሕተት ብቻ እየሠራ አይኖርም። መልካም ነገሮችም ይሠራል። ልዩነት የሚኖረው የትኛው ሥራው ነው የሚያመዝነው? መልካሙ ወይስ መጥፎ የሚለውን ...

Read More »

አንድነት ከማን ጋር? አንድነት ለምን? አንድነት መቼ?

አንድነት ከማን ጋር? አንድነት ለምን? አንድነት መቼ? ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት  ማክሰኛ ግንቦት ፳፱ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም. ቅፅ፭፣ ቁጥር  ፲፯ ዐማራው በባህሉ፣ በሥነ-ልቦናውና በፖለቲካ ታሪኩ እንዲሁም በሚጋራቸው የወል ዕሴቶቹ፣ በእሱነቱና በኢትዮጵያዊነቱ መካከል የተሰመረ ልዩነት ባለመኖሩ፣በዘር ...

Read More »