AAPO

በከፍተኛ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ችግር ውስጥ ለሚገኙት የጎንደር ዐማራ ወገኖቻችን ከመዐሕድ የተሰጠ መግለጫ !!!

በከፍተኛ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ችግር ውስጥ ለሚገኙት የጎንደር ዐማራ ወገኖቻችን ከመዐሕድ የተሰጠ መግለጫ!!! አዲስ አባባ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት /መዐሕድ በጎንደር ዐማራ ላይ የተከሰተውን ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ቀውስ ትኩረት እንደሚያሻው ያሳስባል፡፡ በጎንደር ዐማራ በህወሃት/ወያኔ ጠንሳሽነትና ...

Read More »

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል። ደማቅ አቀባበልም ተደርጎላቸዋል።

የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት (መአህድ) አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል። ደማቅ አቀባበልም ተደርጎላቸዋል። “የአማራ ህዝብ ለአማራ ብሄርተኝነት እዚህ መድረስ የታገሉ አመራሮቹን ለመቀበል ዶፍ ዝናብ አያግደውም። በዛሬው እለት የመላው አማራ ህዝብ ድርጅት አመራሮች ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ የአማራ ...

Read More »

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) አገር ቤት ገብቶ ለመታገል ወሰነ

(Amhara Mass Media Agency) ልዩ መግለጫ ባሕርዳር፡ሐምሌ 06/2010 ዓ/ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ እና ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው ያቀረቡትን የይቅርታ፣ የሰላም እና የምክክር ጥሪ ሙሉ በሙሉ መቀበሉን መዐሕድ አስታወቀ፡፡ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ...

Read More »

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ የልኡካን ቡድን እንደሚልክ አስታወቀ!

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ የልኡካን ቡድን እንደሚልክ አስታወቀ! ቀን፡ ሰኔ 21 2010 ዓ.ም. ቁጥር፡ aapo092/2018 ልዩ መግለጫ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ ባካሄደው ስብሰባ፣ አገራችን ኢትዮጵያ ያለቸበትን ተጨባጭ ...

Read More »

መዐሕድ:- ለአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) መስራች አባላት እንኳን ደስ ያላችሁ!

ቁጥር፡- aapo040/2018 ሰኔ፡- 02 2010 ዓም መዐሕድ:- ለአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) መስራች አባላት እንኳን ደስ ያላችሁ! የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) ራዕይ የአማራ ህዝብ ጸረ አማራ የሆነ ማንኛውም ህዝባዊ ጥቃት በመመከት በመላው ኢትዮጵያ ተነቀሳቅሶ የመኖር፣ ...

Read More »

ጠላቶቻችን ወገናችንን መግደል ሳያስፈራቸው እኛም አማራ እየሞተ መኖሩን መናገርና መታገል አይሰለቸንም!

(ፍፁም አየነው – አዴሃን) በኢትዮጵያ ቀድሞ በነበሩ ስርዓቶች አንድ ማህበረሰብ ለብቻው ከሌሎች ተለይቶ ከስርዓቱ የተጠቀመውም ሆነ ለብቻው ተለይቶ የተበደለም ብሔረሰብ የለም፡፡ሁሉም የሚጠቀሙትንም ሆነ የሚጎዱትን በጋራ ነበር ሚጋሩት፡፡ባለንበት ዘመን በዛሬው በዘመነ ወያኔ ህወሃት ግን ከሌሎች ተለይቶ ...

Read More »

ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ መግለጫ: “ባህር ዳር ላይ በግፍ የታሰሩ የአማራ ልጆች በአስቸኳይ ይፈቱ!”

ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ መግለጫ: “ባህር ዳር ላይ በግፍ የታሰሩ የአማራ ልጆች በአስቸኳይ ይፈቱ!” መጋቢት 16, 2010 ዓ.ም. ቁጥር: aapo029/18 አማራን ማህበራዊ ደስታ እና ሰላም እንዳይኖረው አደርጋለሁ በማለት ምሎ ተገዝቶ የመጣው እብሪተኛው የወያኔ ትግሬ ...

Read More »

ይድረስ በኢትዮጵያ መከላከያ ሥር ላላችሁ ኢትዮጵያውያን የሰራዊቱ አባላት! – መቅደላ – የዐኅኢአድ ልሳን

ይድረስ በኢትዮጵያ መከላከያ ሥር ላላችሁ ኢትዮጵያውያን የሰራዊቱ አባላት!!!!!! (pdf) የዐኅኢአድ ልሳን -መቅደላ ልዩ ዕትም ፲፬ መጋቢት፲፩ ቀን ፪ ሺ ፲ ዓ.ም ዛሬ አገራችን በታሪኳ አይታው ከማታውቀው ችግር ውስጥ ገብታለች። ችግሩን ካለፉት የሚለየውና የከፋ የሚያደርገው የችግሩ ...

Read More »

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የልዑካን ቡድን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ጋር ውይይት አደረገ

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የውጭ ግንኙነት መምሪያ በጀመረው የዲፕሎማሲያዊ ጥረት መሰረት ከአሜርካ የውጭ ጉዳይ መስሪያቤት (ስቴትስ ዲፓርትመንት) ጥሪ ቀርቦለት ውጤታማ ውይይት ማድረጉ ታውቋል። የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የልዑካን ቡድን ጥሪው የተደረገለት ከአፍሪካ ጉዳዮች ዘርፍ ረዳት ...

Read More »

የፋሽሽት ትግሬ ወያኔ መንግስት የአማራ ህዝብን የመሳሪያ መንጠቅ ሴራ በተመለከተ ከመዐሕድ የተሰጠ መግለጫ!

የአማራ ህዝብ ለትጥቁ ከሚስቱና ከአገሩ ባላነሰ ትልቅ ዋጋ ይሰጣል፣ ትጥቁን የተነጠቀ አማራ ሚስቱን እንደተቀማ አቅመ ደካማ ሰው እምደሚቆጠር ይታመናል። አማራ ለአቀመ አዳም ደርሶ ጎጆ ሲቀልስ በስጦታ፣ በውርስም ይሁን በግዥ ከሚያሟላቸው ቅድመ ሁኔታዎች አንዱ እራሱን የሚጠብቅበት ...

Read More »

ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የተሰጠ መግለጫ

  ታህሳስ ፩፪ ፪ ሺ ፲ ዓ.ም. ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የተሰጠ መግለጫ (pdf) ወቅታዊ “የኢትዮጵያ ሽግግር መንግስት ምስረታ” ጥሪንና የአማራን ህዝብ ያገለለዉን ረቂቅ ሰነድ መዐሕድ ይቃወማል! በታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ መላው የአማራ ሕዝብን አግላይ ...

Read More »

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የተላለፈ መልዕክት

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የተላለፈ መልዕክት የተከበራችሁ የአማራ ልጆችና የአማራ ወዳጆች፡- በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው በደልና ሰቆቃ መልኩን እየቀያየረና መጠኑን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሰፋ አሁን ላይ እጅግ አሰቃቂ የሚባል ደረጃ ...

Read More »

የግዮን ድምፅ – በሕወሓት የተደረሰው “ህገ- መንግሥት” አማራን ለማጥፋት የተዘጋጀ ህጋዊ ሰነድ ነው!

የግዮን ድምፅ ከአቶ ካሳሁን ገብረማሪያም በመአሕድ ጥናትና ምርምር መምሪያ የህግ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ዳይሬክተር ጋር ስህወሃት “ህገ-መንግስት” ሰፋ ያለ ውይይት አድርጓል። አቶ ካሳሁን ገብረማሪያም እንደሚሉት በሕወሓት የተደረሰው “ህገ- መንግሥት” አማራን ለማጥፋት የተዘጋጀ ህጋዊ ሰነድ ነው! በመሆኑም ...

Read More »

ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ መግለጫ

ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ መግለጫ (pdf) ጥቅምት 23 2010 ዓ.ም በመላው ኢትዮጵያ የዐማራ ሕዝብ ላይ የሚደርሱ ጭፍጨፋዎችና መጠኑን ያለፈ የሰብዓዊ መብት ረገጣው ተባብሶ ቀጥሏል! ፋሽስታዊ አገዛዙ አገር በቀልና ዓለማቀፍ የበጎ አድራጎት ማህበራት የእርዳታ እጆችን ...

Read More »

ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የተሰጠ መግለጫ

ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የተሰጠ መግለጫ ጥቅምት 12 2010 ዓ.ም በወገኖቻችን ላይ የተደረገውን ግፍ የተሞላበትንና ዘርን ያተኮረ ጭፍጨፋ እናወግዛለን! ሰሞኑን በ”ኦሮምያ ክልል” ኢሊባቡር ደጋና ጮራ ወረዳዎች ከ20 በላይ ዐማሮችን ህይወት በአሰቃቂ ሁኔታ የቀጠፈውን ዘርን ...

Read More »

የአማራ ህብረት በስዊዘርላንድ የአቋም መገለጫ

16. 09.2017 ከውርደት ማህጸን የተወለዱት የአማራ ዘላቂ ጠላቶች ጫካ ሲገቡ የፈተሉት ፍኖተ- ርዕዮት አማራውን ጨርሶ የትግራይ ሪፐብሊክን ለመመሥረት ደደቢት ላይ የተፈለፈለ እንቁላል ከሁለት ነገር የተጸነሰ ነው። አንዱ ክህደት ሲሆን ሁለተኛው ዘርን መሠረት ያደረገ ጥላቻ ነው። ...

Read More »

ቅማንትን እና ዐማራን ለመለያየት የሚደረገውን ሴራ በመቃወም የዐማራ ድርጅቶች እና ማህበራት ያወጡት የጋራ መግለጫ

ቅማንትን እና ዐማራን ለመለያየት የሚደረገውን ሴራ በመቃወም የዐማራ ድርጅቶች እና ማህበራት ያወጡት የጋራ መግለጫ የትግይ ሕዝብ ነፃ አውጭ ግምባር(ትህነግ) ቁንጮ በመለስ ዜናዊ ፥ በአባይ ፀሐዬና በስብሃት ነጋ በ1968 ተረቆ በትህነግ ማኒፌስቶ በጉልህ ተቀምጦ የኖረውና ትህነግ ...

Read More »

የተከበርከው የአማራ ሕዝብ መልካም አዲስ አመት – የመላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት (መዐሕድ)

የመላው አማራ ህዝብ ድርጅት (መዐሕድ) ለተወደደውና ለተከበረው የአማራ ሕዝብ መልካም አዲስ አመት ይሆን ዘንድ ምኞቱን ይገልፃል። አዲሱ አመትም የጀመርነውን አማራዊ ተጋድሎ አጠናክረን የምንቀጥልበት፣ የተነጠቅነውን የአማራ ህዝብ ርዕት የምናስከብርበት፣ ራሳችንን ለማይቀረው የአማራ ህዝብ ድል የምናዘጋጅትበትና ድል ...

Read More »

በወቅታቂ ጉዳዮች ላይ ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ የአቋም መግለጫ

በወቅታቂ ጉዳዮች ላይ ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ የአቋም መግለጫ ጳጉሜ 3 2009 ዓ.ም አንድ ስንዝር መሬት ከዐማራው ታሪካዊ ቦታዎች ላይ ለማንም ተላልፎ አይሰጥም! ወልቃይት ጠገዴ-ራያ-መተከል ትናንትም ዛሬም ዐማራ ነው! የዐማራ ሕዝብ እና የቅማንት ማህበረሰብ ...

Read More »

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የውህደት መግለጫ

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የውህደት መግለጫ  ( pdf ) የተከበራችሁ የዐማራ ልጆች፤ የዐማራ ወዳጆች እና ኢትዮጵያውያን፤ እንደሚታወቀው የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) የሰፊውን የዐማራ ህዝብ በጠላትነት ፈርጆ ዘርፈ ብዙ ጥቃት መፈጸም ከጀመረ 42 ዓመታትን ...

Read More »