ዐኅኢአድ

የአቋም መግለጫ – የሕዝብና የቤት ቆጠራ በዚህ ወቅት መደረጉን የምንቃወመው መሆኑን ህዝቡ እንዲያውቀው

የአቋም መግለጫ የሕዝብና የቤት ቆጠራ በዚህ ወቅት መደረጉን የምንቃወመው መሆኑን ህዝቡ እንዲያውቀው ከዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ የሕዝብና የቤት ቆጠራ አሁን ለምን? የሕዝብ ቆጠራ ለሚዛናዊ የሀብት ሥርጭትና ክፍፍል ሚዛን ለጠበቀ የተፋጠነ የኢኮኖሚ ዕድገት እና ዕድገቱን ...

Read More »

ይሄ ሁሉ ሸፍጥ… ለማንም አይበጅ!! የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐኅኢአድ) ድርጅታዊ መግለጫ

ይሄ ሁሉ ሸፍጥ… ለማንም አይበጅ!! የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐኅኢአድ) ድርጅታዊ መግለጫ ( Click here to read in pdf) ቁጥር፡ ዐ/ኅ/00፪/፳፻፲፩ ቀን፡ ጥቅምት ፳፮/፳፻፲፩ የሸፍጥ ብዛት ለተነሱት “የማንነት ጥያቄዎች” መፍትሔ ይሆን ይመስል የትግሬ ወያኔ ...

Read More »

ማንፌስቶውን ለማስፈጸም ሽፋን ሰጭ ሆነው እያገለገሉ ያሉት ተቋማት!! (የዐኅኢአድ ልዩ ዕትም)

ማንፌስቶውን ለማስፈጸም ሽፋን ሰጭ ሆነው እያገለገሉ ያሉት ተቋማት!! የትግሬ ወያኔ በየካቲት 1968 ዓ.ም ባወጣው ድርጅታዊ ማንፌስቶው ላይ በግልጽ እንዳስቀመጠው ከሌላው የኢትዮጵያ ግዛት ተገንጥላ የምትመሰረተው “የትግራይ” የወሰን ግዛት በማንፌስቶው “መቅድም ገጽ V” ላይ እንደተቀመጠው በደቡብ ከወሎ ...

Read More »

የዐኅኢአድ መግለጫ:- ፍትህ በወረራ ለተያዙ ራያ፣ ወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ወገኖቻችን!!

የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐኅኢአድ) ድርጅታዊ መግለጫ ቀን፡ ጥቅምት ፲፮/፳፻፲፩ ፍትህ በወረራ ለተያዙ ራያ፣ ወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ወገኖቻችን!! ወያኔ የሽግግር መንግስት ከሚባለው በፊት ጀምሮ በወረራ በያዛቸው ወልቃይት ጠገዴ፣ ጠለምት፣ እንዳ መሓሪ፣ በራያ አዘቦ፣ ወፍላ፣ ...

Read More »

የልዩነታችን መሰረቱ ሕገመንግስቱና የፌዴራል ሥርዓቱ!! ዐኅኢአድ ልሣን-መቅደላ ልዩ ዕትም

የልዩነታችን መሰረቱ ሕገመንግስቱና የፌዴራል ሥርዓቱ!! የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐኅኢአድ) ልሳን መቅደላ ልዩ ዕትም ቁጥር ፳፰ መስከረም ፲፩ ፳፻፲፩ ዓ.ም “የዴሞክራሲ መነሻ መሰረቱ ሕገመንግስቱ ነው” በሚል ለሕዝብ በተዘረጋ ትንታኔ ዐማራው ላለፉት ፳፰ ዓመታት በገዛ ...

Read More »

የዴሞክራሲ መነሻ መሰረት ሕገመንግስት ነዉ!! (መቅደላ የዐኅኢአድ ልሳን ልዩ ዕትም)

የዴሞክራሲ መነሻ መሰረት ሕገመንግስት ነዉ!! ላለፉት ፳፰ ረጅም ዓመታት የትህነግ/ኢሕአዴግ መድⶀአዊና ፋሽስታዊ አስተዳደር በዐማራ ነገድ ላይ እየተፈፀመ ላለዉ የዘር ፍጅት፣ ማፈናቀል፣ መሬት ነጠቃና ማሳደድ መነሻ መሰረቱ በሻቢያ አጋፋሪነት ትህነግ(ወያኔ)ና ኦነግ ከኢትዮጵያ ሕዝብ በስተ ጀርባ ያዘጋጁት ...

Read More »

የሕዝቡን ትኩረት የሳቡ ወቅታዊ ጉዳዮች!! መቅደላ የዐኅኢአድ ልሳን!

የሕዝቡን ትኩረት የሳቡ ወቅታዊ ጉዳዮች!! እንኳን ዘንድሮ የለዉጥ አየር እየነፈሰ ነዉ በሚባልበት አዲስ ዓመት ይቅርና በነዚያ ክፉ ፳፯ የትህነግ/ኢሕአዴግ መድⶀአዊና ጭካኔ በተሞላበት ፋሽሽታዊ መስተዳደር ዓመታት ጊዜም እንኳ ቢሆን ሕዝባችን አሮጌዉ ዓመት አልፎ አዲሱ ሲተካ “ከዘመን ...

Read More »

የብአዴን አበረታች ጅምሮች!! – ዐኅኢአድ ልሣን-መቅደላ ልዩ ዕትም

የብአዴን አበረታች ጅምሮች!! ኢትዮጵያ ሀገራችን የተጋፈጠችውን የ27 ዓመታት የግፍና የዘረኛ አገዛዝ ከጫንቃዋ ላይ አሽቀንጥራ ለመጣል በለውጥ ማዕበል ውስጥ ትገኛለች። ለውጡ መልካም ዕድሎችን እንደፈጠረ ሁሉ፣ ተግዳሮቶችንም መደቀኑ አሌ አይባልም። ይህ ለውጥ፣ ከሁሉም በላይ፣ የዐማራውን ስቃይና ስደት ...

Read More »

የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት ሦስተኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ፦

የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት ሦስተኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ፦ እኛ የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐኅኢአድ) የማዕከላዊ ምክር ቤት አባላት እ.ኤ.አ ነሓሴ 18 ቀን 2018 (ነሐሴ 12 ቀን 2010 ዓም) ለአንድ ...

Read More »

የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐኅኢአድ) የእርዳታ ማሰባሰብ ጥሪ

የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐኅኢአድ) የእርዳታ ማሰባሰብ ጥሪ ውድ ደጋፊዎቻችን፣ በዛሬዋ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ አዎንታዊ የሆነ ማኅበረሰባዊ እንቅስቃሴ ይታያል። የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት የዚህ አዎታዊ እንቅስቃሴ አካል በመሆን፣ ኢትዮጵያ ወደ ዕውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ግንባታ ...

Read More »

በተቀየረው የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ የዐኅኢአድ ሚና! – መቅደላ የዐኅኢአድ ልሳን

በተቀየረው የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ የዐኅኢአድ ሚና! የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐኅኢአድ)፣ የዐማራውን ኅልውና በአስተማማኝ አስጠብቆ፣ የኢትዮጵያ አንድነትን ማረጋገጥ የሚሉ ጣምራና ላይለያዩ የተጋመዱ ጉዳዮችን አጣጥሞ የያዘ፣ ፀረ-ኢትዮጵያና ፀረ-አንድነት የሆኑ አስተሳሰቦችና አመለካከቶችን በመዋጋት፣ የኢትዮጵያን ዳግም ትንሣዔ ...

Read More »

አቶ ተክሌ የሻው የአማራ ህልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ሊቀመነበር ኢትዮጵያ ገቡ

አቶ ተክሌ የሻው የአማራ ህልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ሊቀመነበር ኢትዮጵያ ገቡ የሞረሽ ለወገኔ የአማራ ሲቪክ ማህበር መስራች አና የአማራ ህልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ተክሌ የሻው ኢትዮጵያ ገቡ፡፡ አቶ ተከሌ በውጭ አገር ሆነው ...

Read More »

ሽግግር – ከጥገናዊ ወደ መሰረታዊ ለውጥ!! – መቅደላ የዐኅኢአድ ልሳን

ሽግግር – ከጥገናዊ ወደ መሰረታዊ ለውጥ!! ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ/ም በአዲስ አበባ፣ በጎንደር፣ ደሴ፣ ደብረማርቆስና ኮምቦልቻ እንዲሁም ሌሎች ከተሞች ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ ሥልጣን በያዙ ሦስት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ላከናወኑት ሕዝብን የማረጋጋትና ላቀረቡት አብሮነትና ...

Read More »

የዐማራው ጥያቄዎች የሚመለሱት በራሱ ዐማራው ትግል ነው! መቅደላ የዐኅኢአ ልሳን

የዐማራው ጥያቄዎች የሚመለሱት በራሱ ዐማራው ትግል ነው! የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐኅኢአድ) ለመመሥረት ምክንያት ከሆኑት መሠረታዊ ጉዳዮች መካከል አንዱ፦ በዐማራው ነገድ ላይ እየተፈጸመ ያለው የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ድርጊት መንግሥታዊ መዋቅርን ተከትሎ የመፈጸሙና በትግሬ-ወያኔው ...

Read More »

መጠነኛ የጥገና ለውጥ ያስደነበረው የትግሬ-ወያኔ የመልሶ ማጥቃት አዋጅ አወጀ! መቅደላ የዐኅኢአድ ልሳን

መጠነኛ የጥገና ለውጥ ያስደነበረው የትግሬ-ወያኔ የመልሶ ማጥቃት አዋጅ አወጀ! የትግሬ-ወያኔ ለሦስት ቀን መቀሌ ውስጥ መሽጎ በደረሰበት ስምምነትና በያዘው አቋም፣ በባድሜ ላይ የወሰደውን አቋሙን መልሶ ቀልብሶታል። እንደ መለስ “መሬቱን እንሰጣለን፤ ግን አፈጻጸሙ ላይ እንወያያለን” ወደሚለው የውኃ ...

Read More »

ሁለት አማራጮች!! ዐኅኢአድ ልሣን – መቅደላ ልዩ ዕትም

ባለፉት ሶስት ዓመታት ያለምንም አመራር በህዝቡ የተደረጉ ዘርፈ ብዙ ትግሎች ሲጠቃለል ለመሰረታዊ ለውጥ የተደረገ ትግል ነበር። ቀጣዩም ትግል ለዚህ እውን መሆን ነው። ያለምንም ጥርጥር በዚህ ያላሰለሰ ትግል የትግሬ ወያኔ ከፍተኛ ጥቃት ደርሶበታል። ይሁንና አልተሸነፈም። በእሱ ...

Read More »

የአገራችን ወቅታዊ ተጨባጭ ሁኔታዎች እና ቢሆኑዎች፦

የአገራችን ወቅታዊ ተጨባጭ ሁኔታዎች እና ቢሆኑዎች፦ ወደ ዝርዝር ጉዳዩ ከመግባታችን በፊት «ወቅታዊ» ፣ «ተጨባጭ» ፣ «ሁኔታዎች» እና «ቢሆኑዎች» የሚሉትን ቃሎች በጽንሰ ሀሳብ ደረጃ መገንዘቡ የመረጥነው ርዕስ ተፈላጊውን ግንዛቤ ለመጨበጥ ይረዳል። – «ተጨባጭ» ስንል፣ በዓይን የሚታዩ፣ ...

Read More »

የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የቤተመንግሥት ቆይታና መሰረታዊ ችግሮች!! የዐኅኢአድ ልሳን – መቅደላ

የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የቤተመንግሥት ቆይታና መሰረታዊ ችግሮች!! የዐኅኢአድ ማስታወቂያና ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ – መቅደላ ቅጽ ፩ ቁጥር ፩፬ ግንቦት ፪፬ ቀን ፪ሺ፲ ዓ/ም ዶ/ር አብይ የኢሕአደግ ጠ/ሚኒስትርነቱን ተረከቡ ከተባለ እነዖ ሁለት ወራት እያለፉት ነውና ላለፉት ...

Read More »

ስንወስን ፣ ውሣኔዎቻችን ሊያስከትሉ የሚችሉትን ሁለንተናዊ ጥቅምና ጉዳዮች እየመዘን ይሆን!! – ዐኅኢአድ ልሣን – መቅደላ

ስንወስን ፣ ውሣኔዎቻችን ሊያስከትሉ የሚችሉትን ሁለንተናዊ ጥቅምና ጉዳዮች እየመዘን ይሆን!! ዐኅኢአድ ልሣን-መቅደላ ልዩ ዕትም ፪፩ ግንቦት ፪፱ ቀን ፪ሽ፲ የሰው ልጅ አጠቃላይ የሕይዎት ጉዞ በውሣኔዎች የተሞላ ነው። ለመንቀሳቀስ፣ ለመመገብ፣ ለመሥራት፣ ለመተኛት፣ ለመነሳት፣ ለመዝናናት፣ ወዘተ ወዘተ ...

Read More »

አገር ሠሪ፣ አገር አልባ ሕዝብ! ዐማራው በትግሬ ወያኔ-ኦነግ አገር የለሽ ተደርጓል!! – መቅደላ – የዐኅኢአድ ልሳን

አገር ሠሪ፣ አገር አልባ ሕዝብ! ዐማራው በትግሬ ወያኔ-ኦነግ አገር የለሽ ተደርጓል!! የዐማራ ኅልውና ሊትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐኅኢአድ) ማስታወቂያና ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ – መቅደላ ቅጽ ፩ ቁጥር ፲፫ ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፲ ዓ/ም ዐማራ እግሩን ለጠጠር፣ ...

Read More »

ተገቢ ጥያቄ – ተገቢ መልስ ካለገኘ ትግሉ ይቀጥላል!! – መቅደላ የዐኅኢአድ ልሳን

ተገቢ ጥያቄ – ተገቢ መልስ ካለገኘ ትግሉ ይቀጥላል!! የትግሬ-ወያኔ መላ ኢትዮጵያን በ1983 ዓ/ም ከወረረ በኋላ የተለያዩ አስቸጋሪ ፈተናዎች የገጠሙት መሆኑ በሚገባ ይታወሳል:: ከነዚህ ፈተናዎች ዉስጥ መጀመሪያም በኢትዮጵያ ሕዝብ ንብረት ዘረፋ ላይ ተንተርሶ ከሻቢያ ጋር የገባዉ ...

Read More »

የዐማራ ሕዝብ ጥያቄዎችና ፍቺያቸው!! – መቅደላ የዐኅኢአድ

የዐማራ ሕዝብ ጥያቄዎችና ፍቺያቸው!! ማስታወቂያና ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ – መቅደላ ቅጽ ፩ ቁጥር ፲፪ ግንቦት ፪ ቀን ፪ሺ፲ ዓ/ም የዐማራ ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄ እንደ ሕዝብ ለመኖር ዋስትና የማግኘት ጥያቄ ነው። ይህ ጥያቄ ደግሞ ሌሎች ካሏቸው ...

Read More »

«የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች» እንዳይሆን እንሰጋለን! – መቅደላ ልዩ ዕትም- የዐኅኢአድ ልሳን

«የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች» እንዳይሆን እንሰጋለን! መቅደላ – የዐኅኢአድ ልሳን ልዩ ዕትም ፲፱ ሚያዚያ ፳፭ ቀን ፪ ሺ ፲ ዓ.ም የትግሬ-ወያኔ ጭምብል የሆነው ኢሕአዴግ አምጦ የወለደው አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከሥልጣን መንበሩ ...

Read More »

ይድረስ ለዐማራ አርሶ አደር! ስንቅህን ቆጠብ፣ ትጥቅህን ጠንቀቅ!! – መቅደላ የዐኅኢአድ ልሳን

ይድረስ ለዐማራ አርሶ አደር! ስንቅህን  ቆጠብ፣ ትጥቅህን ጠንቀቅ!! በዐኅኢአድ ማስታወቂያና ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ልዩ ዕትም ፲፰ ሚያዚያ ፳፩ ቀን ፪ ሺ ፲ ዓ.ም የዐማራ አርሶ አደር የኢትዮጵያ ሕዝብ የምግብ ምርት የጀርባ አጥንት ከመሆን አልፎ፣ የአገሪቱ ...

Read More »

ጠቅላይ ሞኒስትሩ በሶስት ቀይ መስመሮች መሀል የገቡ ፍጡር!! የዐኅኢአድ ልሳን – መቅደላ

ጠቅላይ ሞኒስትሩ በሶስት ቀይመስመሮች መሀል የገቡ ፍጡር!! የዐኅኢአድ ልሳን – መቅደላ ቅጽ ፩ቁጥር ፲፩ ሚያዚያ ፲፩ ቀን ፪ሺ፲ ዓም ዶ/ር አብይ አሕመድ በቅድሚያ የኦህዴድ መሪ ከመሆናቸዉ ባሻገር የኢሕአዴግም ናቸዉ ናቸው። እናም ኢሕአዴግ አገዛዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ...

Read More »

ይድረስ ለኢትዮጵያ ወጣት ትውልድ! – የዐኅኢአድ ልሳን -መቅደላ ቅጽ

ይድረስ ለኢትዮጵያ ወጣት ትውልድ! የዐኅኢአድ ልሳን -መቅደላ ቅጽ ፩ ቁጥር፲ ሚያዚያ ፬ ቀን ፪ሽ፲ ዓ.ም በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሥፈርት መሠረት፣ «ወጣት» ማለት ዕድሜአቸው ከ15 እስከ 30 ዓመት የሆኑት የኅብረተሰብ አባሎች እንደሆነ ይገልጻል። ኢትዮጵያ የሕዝባቸው ቁጥር ...

Read More »

ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር – የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት

ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ከሁሉ አስቀድመን፣  የታላቁንና የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ቀንዲል የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪ ለመሆን ላገኙት ዕድል እንኳን ደስአለዎት እንላለን። ደስታዎትና ደስታችን ግን፣ ዕውነተኛ ደስታ የሚሆነው፣ የኢትዮጵያን ...

Read More »

የዐማራው ትግል ለፍሬ የሚበቃው፣ የትግሉ ግንባር ቀደምቶች ታማኝና ቃል አክባሪ ሲሆኑ ነው! የዐኅኢአድ ልሳን – መቅደላ

የዐማራው ትግል ለፍሬ የሚበቃው፣ የትግሉ ግንባር ቀደምቶች ታማኝና ቃል አክባሪ ሲሆኑ ነው! መቅደላ – የዐኅኢአድ ልሳን –  ልዩ ዕትም ፲፮ መጋቢት፲፱ ቀን ፪ ሺ ፲ ዓ.ም አባቶቻችን «የተናገሩት ከሚጠፋ፣ የወለዱት ይጥፋ!» ይላሉ። ይህን የሚሉት በተናገሩት ...

Read More »

አርቀን ካየነው፣ የትግራይ ሕዝብ በወያኔ ከተጠቀመው የተጎዳው ይበልጣል! – የዐኅኢአድ ልሳን – መቅደላ

አርቀን ካየነው፣ የትግራይ ሕዝብ በወያኔ ከተጠቀመው የተጎዳው ይበልጣል! – የዐኅኢአድ ልሳን – መቅደላ የሩቁን ትተን፣ የቅርቡን ካየን፣ በዘመነ ወያኔ ፣የትግራይ ሕዝብ የንዋይ ተጠቃሚነቱ ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም። ለሕዝቡ ተጠቃሚነት ዋና ምክንያቱም የአገሪቱ ፖሊሲ የሚረቀቀውና የሚጸድቀው ...

Read More »

ወደ ፊት እንጂ፣ ወደ ኋላ የለም! የዐኅኢአድ ልሳን – መቅደላ

ወደ ፊት እንጂ፣ ወደ ኋላ የለም! የዐኅኢአድ ልሳን – መቅደላ አባቶቻችን የገጠማቸው ጠላት ከምሽጉ አስነቅለው ነፍሴ አውጭ ብሎ እንዲፈረጥጥ ሲያደርጉት፣ ከፈርጣጩ ግራ፣ ቀኝና ፊት ያለው ወገን ተከታትሎ እጁን እንዲጨብጠው ለማድረግ ሲፈልጉ፣«የሰከረ ዓሣ እንዳያመልጥህ» የሚል ጥሪ ...

Read More »