News and Articles

ታጋይ ዘመነ ካሴ ከኤርትራ ከወጣ በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ አጭር መግለጫ ሰጠ

June 5, 2017 More
ታጋይ ዘመነ ካሴ ከኤርትራ ከወጣ በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ አጭር መግለጫ ሰጠ ታጋይ ዘመነ ካሴ ሰሞኑን ከኤርትራ መውጣቱን ተከትሎ በርካታ የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡ መቆየታቸው ይታወቃል። ታጋይ ዘመነ ... (more)

የዘፈንና ሙዚቃ ኮታችን እንኳን አይጠበቅልንም?

June 5, 2017 More
የዘፈንና ሙዚቃ ኮታችን እንኳን አይጠበቅልንም? ምሕረት ዘገዬ (ከአዲስ አበባ) ይህ በዓል የማን እንደሆነ አሁን ገና በደምብ ገባኝ! “ኢሕአዲግ” የሚባለው የሕወሓት ... (more)

በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ወራሪው ማን ነው? ተወራሪዎቹስ? – ኦነግን እና ግንቦት 7 ያተራመሰ ፅሁፍ!

June 4, 2017 More
በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ወራሪው ማን ነው? ተወራሪዎቹስ? – ኦነግን እና ግንቦት 7 ያተራመሰ ፅሁፍ! በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ወራሪው ማን ነው? ተወራሪዎቹስ? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ... (more)

“በኢትዮጵያ ሃገር አድን ንቅናቄ” ውስጥ የአማራ ውክልና ያልተካተተበት ምክንያት አሳማኝ አይደለም!

June 4, 2017 More
“በኢትዮጵያ ሃገር አድን ንቅናቄ” ውስጥ የአማራ ውክልና ያልተካተተበት ምክንያት አሳማኝ አይደለም! (ግዜነው ደም መላሽ) በስያትል ግንቦት 19 – 20 2009 ዓ. ም ተካሄድ በነበረው “ኢትዮጵያ ብሔራዊ ... (more)

የትግራይ በልማት መጎዳት ነገር.. አሳ ጎርጓሪ…

June 4, 2017 More
የትግራይ በልማት መጎዳት ነገር.. አሳ ጎርጓሪ… (ከሃብታሙ አሰፋ} “ትግራይ በልማት ወደኋዋላ ቀርታለች!” የሚለው የሰሞኑ ለቅሶ አንዳንዶች የተዘጋ ፋይል በግድ እንዲከፈት እየጎተጎቱ ... (more)

The Myth of Ethiopia’s “Double-digit growth?” and Quadruple-digit propaganda!

June 4, 2017 More
The Myth of Ethiopia’s “Double-digit growth?” and Quadruple-digit propaganda! Double-digit growth? Quadruple-digit propaganda, Ethiopia’s top 10 wealthiest people, and Ethiopia’s 87 million poor By Dr ... (more)

የአማራ ፖለቲካ ለህብረብሄራዊያን መልስ ስለመሆኑ

June 4, 2017 More
የአማራ ፖለቲካ ለህብረብሄራዊያን መልስ ስለመሆኑ የአማራውን አለማቀፍ ብሔራዊ ትግል ለመፈታተን በርካታ ወገኖች ያለ የሌለ አቅማቸውን እየተጠቀሙ ይመስላል። “በብሄር መደራጀት ቁምጥና” ... (more)

ወልቃይትን በተመለከተ የሸንጎ አቋም የእብድ ገላጋይ ወይስ አውቆ አበድ እንበለው!?

June 4, 2017 More
ወልቃይትን በተመለከተ የሸንጎ አቋም የእብድ ገላጋይ ወይስ አውቆ አበድ እንበለው!? ሸንጎ እያለ ራሱን የሚጠራው ቡድን ግንቦት 20፣ 2009 (ሜይ 28፣2017) “የወልቃይት–ጠገዴ ጉዳይ ብሄርን መሰረት ያደረገ ... (more)

የዐማራ ገበሬዎች ላይ የዘመቱ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ሆነው ተመልሰዋል

June 4, 2017 More
የዐማራ ገበሬዎች ላይ የዘመቱ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ሆነው ተመልሰዋል (brannamedia.com) ∘  “የሁለተኛ ደረጃ ትቤት መልቀቂያ ፈተና ትግርኛ አንፈተንም” የወልቃይት ተማሪዎች በሳምንቱ መጨረሻ በሰሜን ጎንደር ... (more)

ዶክተር በያን አሶባ አሁንም በድጋሜ ሳቱ!

June 4, 2017 More
ዶክተር በያን አሶባ አሁንም በድጋሜ ሳቱ! (አቻምየለህ ታምሩ) ዶክተር በያን አሶባ ከሰሞኑ ዋሽንግቶን ሲያትል በተካሄደ አንድ ጉባኤ ላይ ባቀረቡ ጽሁፍ በቀዳማዊ ... (more)

ሁለት የኢትዮጵያ ሴት ሯጭ ስፖርተኞች በኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ያሳዩት ጋጠወጥ ባሕሪና ፖለቲካዊ ምርጫ!

June 4, 2017 More
ሁለት የኢትዮጵያ ሴት ሯጭ ስፖርተኞች በኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ያሳዩት ጋጠወጥ ባሕሪና ፖለቲካዊ ምርጫ! ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ Ethiopian Semay) ይህ ትችት የኔን ጽሑፍ በሚያስተናግዱ እንደሚለጠፍ ባውቅም፤ ለሌሎቹ ... (more)

በሲያትል ዋሽንግተን በተዘጋጀው የብሔርዊ አንድነት ጉባኤ ላይ በመጋቤ ሐዲስ መምህር ልዑለ ቃል አካሉ የቀረበ መልክት

June 4, 2017 More
በሲያትል ዋሽንግተን በተዘጋጀው የብሔርዊ አንድነት ጉባኤ ላይ በመጋቤ ሐዲስ መምህር ልዑለ ቃል አካሉ የቀረበ መልክት በሲያትል ዋሽንግተን በተዘጋጀው የብሔርዊ አንድነት ጉባኤ ላይ በ05/27/17 እ ኤ አ በመጋቤ ሐዲስ መምህር ልዑለ ... (more)

መሬት ኢትዮ እስራኤል ድምጽ ከዶ/ር ተስፋየ ደመላሽ ጋር ያደረገው ቃለመጠየቅ

June 4, 2017 More
መሬት ኢትዮ እስራኤል ድምጽ ከዶ/ር ተስፋየ ደመላሽ ጋር ያደረገው ቃለመጠየቅ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የይስሙላ ፌደሬሽን የብሔር ብሔረ ሰብ እና ሕዝቦች ፖለቲካ ነባር ማንነትን አና መብቶቺን ... (more)

ቴዲ አፍሮ ያወደሰው ጥቁር ሰው እና ጥቁር ሰው ያዋረደ የግንቦት 7 አመራር ኤፍሬም ማዴቦ

June 2, 2017 More
ቴዲ አፍሮ ያወደሰው ጥቁር ሰው እና ጥቁር ሰው ያዋረደ የግንቦት 7 አመራር ኤፍሬም ማዴቦ ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ) ከቴዎድሮስ እስከ ቴዎድሮስ የሚል የግንቦት 7ቱ ለሻዕቢያ ያደረው ምልምል ቅጥረኛ ... (more)

መክሸፍ እንደ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም፤ መገለባበጥ እንደ ዶክተር አረጋዊ በርሄ!

June 2, 2017 More
መክሸፍ እንደ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም፤ መገለባበጥ እንደ ዶክተር አረጋዊ በርሄ! (ከአንዱዓለም ተፈራ) ሐሙስ፣ ግንቦት ፪፬ ቀን ፪፲፻፱ዓመተ ምህረት ዛሬም እንዳምናና ታቻምናው፤ ታጋዩን ክፍል ወደ አንድ ... (more)

የትግሬ-ቤጃዎች ማንነት

June 1, 2017 More
የትግሬ-ቤጃዎች ማንነት በኢትዮጵያ ምድር የሚገኙት ነገዶች ዝምድና እንዲሁም የቋንቋዎች አመዳደብ በትክከለኛው ሥነ ፍጥረታዊ ጥናትና ምርምር ላይ የተመሠረተ ... (more)

ታጋይ ዘመነ ካሴ የኤርትራን ምድር መልቀቅ ተከትሎ የዲያስፖራ አማሮችና ግንቦት 7 ተፋጠዋል።

June 1, 2017 More
ታጋይ ዘመነ ካሴ የኤርትራን ምድር መልቀቅ ተከትሎ የዲያስፖራ አማሮችና ግንቦት 7 ተፋጠዋል። ( ቆንጅት ስጦታው ) በዘመነ ካሴ የኤርትራን መልቀቅ ተከትሎ ዲያስፖራ አማሮችና ግንቦት ሰባት ተፋጠዋል። ( ... (more)

ፕ/ር መስፍን፡ “አማራ የሚባል የለም” – መለስ ዜናዊ፡ “አማራ አለ”

May 31, 2017 More
ፕ/ር መስፍን፡ “አማራ የሚባል የለም” – መለስ ዜናዊ፡ “አማራ አለ” የትግራይ ወያኔ አዲስ አበባን ተቆጣጥሮ ስልጣን በማየ ማግስት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ወደ ቤተመንግስት ጎራ ብለው ... (more)

“ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚቅበዘበዙ ሁሉ እነሱ ይጠፋሉ እንጂ ኢትዮጵያ አትጠፋም” ፕሮፈሰር አስራት ወልደየስ

May 30, 2017 More
“ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚቅበዘበዙ ሁሉ እነሱ ይጠፋሉ እንጂ ኢትዮጵያ አትጠፋም” ፕሮፈሰር አስራት ወልደየስ  (ዶ/ር አበባ ፈቃደ) ኢትዮጵያ በአለም ጥንታዊ የስልጣኔ ባለቤትነት፤ ቀዳሚና ዋና ከሆኑት ሀገራት ውስጥ አንዷና የመጀመሪያዋ ... (more)

A Large Genocide is Happening in Ethiopia!

May 30, 2017 More
A Large Genocide is Happening in Ethiopia! (By brannamedia.com) Ethiopia’s current government has committed genocide against several ethnic groups, but the Amhara, ... (more)

Dear Lencho Bati: Who are you uniting?

May 29, 2017 More
Dear Lencho Bati: Who are you uniting? By Girma Tefera The big speech given by ODF leader Lencho Bati in the Seattle ... (more)

ጀግናው በላይ ዘለቀ ….

May 29, 2017 More
ጀግናው በላይ ዘለቀ …. (በአቻምየለህ ታምሩ) ከዚህ በታች ያለውን አነስተኛ ጽሁፍ ከስድስት ወር በፊት የጻፍሁት ነው። የፈጠራ ታሪኩ ከሰሞኑም ... (more)

ለጥንቃቄ፤ በርካታ የዐማራ ወጣቶችን በወያኔ የአስበላው ሰው!

May 29, 2017 More
ለጥንቃቄ፤ በርካታ የዐማራ ወጣቶችን በወያኔ የአስበላው ሰው! (ሙሉቀን ተስፋው) ከዚህ በታች በምስሉ የምትመለከቱት የወያኔ ደኅንነትና ነጋዴ “ተወልደብርሃን ለይኩን” ይባላል፤ (የእናቱ ስም ደግሞ ... (more)

የሲያትል ስብሰባ ….

May 28, 2017 More
የሲያትል ስብሰባ …. (Dr Abel Joseph) የሲያትል ስብሰባ ሃሳቡ በ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲ ስር አት ለማምጣት በሚል የተደረገ ስብሰባ ... (more)

የሲያትል ስብሰባ፣ ፕሮፌሰር መስፍን ወለደማሪያም እና ግንቦት 7

May 28, 2017 More
የሲያትል ስብሰባ፣ ፕሮፌሰር መስፍን ወለደማሪያም እና ግንቦት 7 ማኔ ቴቄል ፋሬስ (በሚዛን ተመዘንህ፥ ቀልለህም ተገኘህ !) ትን. ዳንኤል ፭፡፳፭ (ቬሮኒካ መላኩ) የዛሬው ፅሁፌ ... (more)

ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ሞተውም ይፈራሉ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት – መግለጫ

May 28, 2017 More
ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ሞተውም ይፈራሉ!  – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት – መግለጫ ሞተውም ይፈራሉ!  ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት           ቅዳሜ ግንቦት ፲፱ ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም.  ቅፅ፭፣ ቁጥር  ... (more)

ከመቃብር በላይ የዋለን ስም፣ ሃውልት በማፍረስ ማጥፋት አይቻልም!! – ዳግማዊ መዐሕድ መግለጫ

May 28, 2017 More
ከመቃብር በላይ የዋለን ስም፣ ሃውልት በማፍረስ ማጥፋት አይቻልም!! – ዳግማዊ መዐሕድ መግለጫ ከመቃብር በላይ የዋለን ስም፣ ሃውልት በማፍረስ ማጥፋት አይቻልም!! – ዳግማዊ መዐሕድ መግለጫ ግንቦት ፩፱ ቀን ... (more)

የኤርትራ ባንዳዎች ለ26ኛው የባርነት በዓላቸው ሲያከብሩ በኢሳያስ አፈወርቅ ትዕዛዝ የአባቱ እና የእናቱ የሆነችውን የኢትዮጵያ ሰንደቃላማ ተቦጫጭቃ “ኮምቢሽታቶ” ጎዳና ላይ በሰልፈኞች እንድትረገጥ አዘዘ!

May 28, 2017 More
የኤርትራ ባንዳዎች ለ26ኛው የባርነት በዓላቸው ሲያከብሩ በኢሳያስ አፈወርቅ ትዕዛዝ የአባቱ እና የእናቱ የሆነችውን የኢትዮጵያ ሰንደቃላማ ተቦጫጭቃ “ኮምቢሽታቶ” ጎዳና ላይ በሰልፈኞች እንድትረገጥ አዘዘ! ጌታቸው ረዳ (የኢትዮ  ሰማይ አዘጋጅ) የግንቦት 7 ምርጥ ባንዳዎች በጥብቅና ስራ! እንደምን ሰነበታችሁ። በተቃዋሚው እና ... (more)

This World is Led by Immoral Scoundrels

May 28, 2017 More
This World is Led by Immoral Scoundrels ( By     Meskelu Ayele) The translator’s note – I would like to thank Meskelu ... (more)

ከዳግማዊ መዐሕድ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ከዶር ኣፈወርቅ ተሾመ ጋር የተደረገ ቃለ መጠየቅ ክፍል 2

May 28, 2017 More
ከዳግማዊ መዐሕድ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ከዶር ኣፈወርቅ ተሾመ ጋር የተደረገ ቃለ መጠየቅ ክፍል 2 ባለፈው May 14 2017 የተካሄደውን የመጀመሪያውን የኣማራ ዓለም ኣቀፍ ጉባኤን ኣስመልክቶ ከዳግማዊ የመላው ኣማራ ህዝብ ... (more)