ብራና ራዲዮ ከዶ/ር አሰፋ ነጋሽ ጋር ያደረገው ውይይት – ሊደመጥ የሚገባው

Print Friendly, PDF & Email

ብራና ራዲዮ ከዶ/ር አሰፋ ነጋሽ ጋር በወቅታዊው የሃገራችን ሁኔታ ላይ ያደረገው ውይይት

– ዶ/ር አሰፋ የኢትዮጵያ ሕዝብ በስልጣን ላይ ያለውን የትግራይ ወያኔን ቡድን ምንነት በትክክል ስለማያውቀው ከፍተኛ ዋጋ እየከፈለ ነው ይላሉ።
– በጀርመን ናዚዎች፣ በኢጣሊን ፋሽስቶች እንዳቋቋሟቸው ስርዓቶች የትግራይ ወያኔ የተመሰረተውም በትግራይ ብሄር ማንነት እና የበላይነት ላይ የተመሰረት የፋሽስት ስርዓት ነው።

የፋሽስት ስርዓት መገለጫዎች በርካታ ነገሮች ቢሆኑን ዋናዎቹ ግን በሁለት መሰረታዊ ነገሮች ላይ የተመሰረተ ነው።

1ኛ. በአክራሪ ብሄርተኝነት /Ultra Nationalist / ላይ ተነስቶ አንድን ሕዝብ ልዮ ነህ፣ ወርቅ ነህ፣ ምርጥን ነህ እያለ የሚሰብክና የሚቀሰቅስ

2ኛ. አንድ የነበረን ሕዝብ እንደገና እንደ አዲስ ሃያል እና ገናና አድርገን እንፈጥራል የሚሉት ናቸው።

ብራና ራዲዮ ከዶ/ር አሰፋ ነጋሽ ጋር ያደረገውን ሙሉውን ውይይት ከዚህ በታች ያዳምጡ