በአማራነት ስለመደራጀትና አለመደራጀት መነጋገር ጊዜው ያለፈበት አጀንዳ ነው! – ዶ/ር በላይነህ መታፈሪያ

Print Friendly, PDF & Email

ርዕሱ የተወሰደው ጉባዔ ጋዜጣ በመስከረም 01 2010 ዓ.ም. “ከዚህ ወዴት?” በሚል ርዕስ ባወጣው እትሙ ዶ/ር በላይነህ መታፈሪያ ከተናገሩት ነው።

ጉባዔ በዚህ እትም በሁለት ክፍል የተዘጋጁ በተለይ በአማራ ትግል ላይ የሚተኮሩ ዝግጅቶች ላይ ቀርበዋል።

በመጀመሪያው ክፍል ዶ/ር የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ከሆኑት ከዶ/ር በላይነህ መታፈሪያ ጋር ሰፋ ያለ ቃለም ምልልስ የቀረበ ሲሆን በሁለተኘው ክፍል ደግሞ “ከዚህ ወዴት?” በሚል ርዕስ የአማራ ሕዝብ የነጻነት ተጋድሎ እስካሁን ያላከናወናቸውን እና ያከናወናቸን  ነገሮች እንዲሁም  እየተደረገ ያለውን የአማራ የነጻነት ትግል የታሰበለትን ግብ እንዲመታ ወደፊት መደረግ ያለባቸውን ነገሮች ሰፋ አድርጎ የሚተነትን ጽሁፍ ቀርቧል። ሁሉንም ታነቡ ዘንድ እንጋብዛለን። መልካም ንባብ። …..  (ሙሉ ጽሁፍን ለናንበብ ከዚህ ላይ ይጫኑ pdf)

 

Source: https://www.brannamedia.com/amharic/amhararesistance/