የተከበርከው የአማራ ሕዝብ መልካም አዲስ አመት – የመላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት (መዐሕድ)

Print Friendly, PDF & Email

የመላው አማራ ህዝብ ድርጅት (መዐሕድ) ለተወደደውና ለተከበረው የአማራ ሕዝብ መልካም አዲስ አመት ይሆን ዘንድ ምኞቱን ይገልፃል። አዲሱ አመትም የጀመርነውን አማራዊ ተጋድሎ አጠናክረን የምንቀጥልበት፣ የተነጠቅነውን የአማራ ህዝብ ርዕት የምናስከብርበት፣ ራሳችንን ለማይቀረው የአማራ ህዝብ ድል የምናዘጋጅትበትና ድል የምንጎናጸፍበት የድል ዘመን ይሆንልን ዘንድ ልባዊ ምኞቻትን ነው።

ድል ለአማራ ሕዝብ!
ሞት ለአማራ ሕዝብ ጠላቶች!
ከመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት የህዝብ ግንኙነት መምሪያ