የትግራይ ወያኔ የራሱን ማደራጃና ማስታጠቂያ ምሽግ/ልዮ ዞን ዋናው ጎንደር ከተማ ላይ ሊመስረተ ነው!

Print Friendly, PDF & Email

በቅጥረኛው በቅማትና በሪፈረንደም ስም የትግራይ ወያኔ በትግራይ ባለስልጣናት የሚታዘዝ ማደራጃና ማስታጠቂያ ምሽግ/ልዮ ዞን ዋናው ጎንደር ከተማ ላይ ሊመስረተ መሆኑን ሪፖርተር ዘገበ

የትግራይ ወያኔ የመገናኛ ብዙሃን የሆነው ሪፖርተር እንደዘገበው በሰሜነ ጎንደር በቅማትን ስም ሪፈረንደም እምደደረግባቸው ከተወሰኑት 12 ቀበሌዎች ውስጥ 2 በጎንደር ከተማ የሚገኙ ናቸው። ሪፖርተር የዘገበው የሚከተለው ነው፡-

በሰሜን ጎንደር ዞን የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቅማንት ሕዝብ አንስቶት የነበረውን የማንነት ጥያቄ ለመመለስ ሲባል በ12 ቀበሌዎች ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ መወሰኑ ይታወሳል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ በጭልጋ ወረዳ ያሉ አራት ቀበሌዎች በሕዝበ ውሳኔው ላይ ቅሬታ ማንሳታቸውን አቶ ዳኘው ገልጸዋል፡፡ እንደ አቶ ዳኘው ገለጻ፣ ጭልጋ ወረዳ ሕዝበ ውሳኔው ከሚካሄድባቸው 12 ቀበሌዎች መካከል ስድስቱ የሚገኙበት ሲሆን፣ ከእነዚህ መካከል አራቱ ማለትም ገለድባ፣ አንከራደዛ፣ ሹምየና አውርደርዳ ቀበሌዎች ውስጥ ከነዋሪዎች ቅሬታ ቀርቧል፡፡”

መንግሥት ለቅሬታው በሰጠው ምላሽ እንደተባለው የአማራዎች ቁጥር የሚበልጥ ከሆነ በድምፅ መስጠት ሒደት የሚረጋገጥ እንደሚሆን፣ መጭበርበር እንዳይኖር ተብሎም ታዛቢዎች የሚመጡት ከሌላ ክልል እንደሆነም እንደተገለጸ ጠቅሰዋል፡፡ እንደ አቶ ዳኘው ማብራርያ፣ ሕዝበ ውሳኔ ከሚካሄድባቸው 12 ቀበሌዎች መካከል ሁለቱ ጎንደር ከተማ ውስጥ ሲገኙ፣ አራቱ ደግሞ መተማ ውስጥ የሚገኙ ቀበሌዎች ናቸው፡፡ ምንጭ ሪፖርተር

ይህ ማለት ደግሞ የትግራይ ወያኔ በትግራት ባለስልጣናት የሚታዘዝ የጦር ማዘዘዣ እንዲሁም የትጥቅና  የማደራጃ ልዮ ዞን ወይም ምሽግ ወይም ኮማንድ ፖስት በቅማንት ስም በጎንደር ከተማ ውስጥ ሳይቀር ይኖረዋል ማለት ነው። ፋሽስቱ የትግራይ ወያኔ በጎንደር ከተማ በራሱ የሚታዘዝ ልዮ ዞን የፈለገበት ዋና ምክንያት በአማራ ክልል በተለይም በጎንደር ያሉ እንቅስቃሴዎችን ከትግራይ መቀሌ ላይ ሆኖ ከመቆጣጣጠር ይልቅ ጎንደር ከትማ እምብርቱ ላይ የራሱና ከአማራ ነጻ የሆነ ልዩ ዞን በመመስረት በቅርብ ሆኖ ጸረ አማራን ስራውን ለማከናዎን ነው።

በጎንደር ከተማ ውስጥ የሚፈጠሩት እነዚህ ሁለት ቀበሌዎች ወይም ልዮ ዞኖች የትግራይ/ቅማንት ወያኔ ሌሎች የጎንደር ከተማ ቀበሌዎች በቅማንት ስም ወደ ታላቋ ትግራይ ለማጠቃለለ እንደ መንደርደሪያ ወይም /Springboard/ ሆነው ያገለግላሉ ማለት ነው።

የትግራይ ወያኔ በጎንደር ከተማ ውስጥ በሚከልላቸው በነዚህ ሁለት ቀበሌዎችን ሆነ በሰሜን ጎንደር በቅማንት ስም በሚያቋቋማቸው ልዮ ዞኖች ውስጥ የትግራይ ወያኔ ራሱ የሚያስተዳድራቸውና ከአማራ “ነጻ” መረቶችን በመመስረትና ለሚቀጥለው ወራራ የእቅድ ማደራጃና ማስፋፊያ ስራ መንደርደሪያ ወይም /Springboard/ ይጠቀምባቸዋል ማለት ነው።

የአማራ ሕዝብ በተለይም የጎንደር አማራ ሆይ!

ፋሽስቱ የትግራይ ወያኔ ከጎንህ በተፈጠሩ የቅማንት የእንግዴ ልጆች ስም ጎንደር ከተማ ሳይቅር ከአማራ ነጻ የሆኑና በትግራይ ባለስልጣናት ብቻ የሚታዘዝ የትግራይ ልዮ የማዘዣ ጣቢያ ወይም ኮማድ ፖስት መስርቶ ጎንደርን ወደ ትግራይ ለማጠቃለ እየሰራ ነውና ይህን ነገር ሳያጣፋህ ልታጠፋው ይገባል።  ያለበልዚያ በቅርብ ቀን ውስጥ ተኝተህ ጧት ከእንቅልፉ ስትነቃ ጎንደር በሙሉ የታላቋ ትግራይ ደቡባዊ ዞን ተብሎ ይነገርሃል።

የጎጃም፣ የወሎና ሸዋ የአማራ ወገናች ሆይ!

ከጎረቢተ ቤት መቃጠል የጀመረ እሳት አገሩን ሁሉ እንደሚያቃጥል የተውቀ ነው። ትግራይ መቀሌ ላይ ዋና ከተማውን አድርጎ ሲሰራ የነበረው ፋሽስቱ የትግራይ ቡድን ዛሬ ደግሞ አንድ እግሩን ጎንደር ከተማ ላይ በመትከልና ዋና ማዘዣውን ከጎንደር ከተማ ላይ እየመሰረተ ነው። ባለፉት 26 አመታት የትግሬዎችን መስፋፋትና ወረራ ሰው ነግሮን ሳይሆን በአይናችን በብረቱ እያየነው እንዳለው የትግራይ ወያኔ ታቋን ትግራይን የመመስረት እቅዱ፣ የመስፋፋትና የወራራ ስራው እየጨመረ እና እየሰፋ እየሄደ ነው።  በመሆኑ የአማራ ህዝብ ፋሽቱ የትግራይ ወራሪ ከፋፍሎ ሳያጠፋ ይህን ነገር ልልታገለው ይገባል።

ድል ለአማራ ህዝብ!
ሞት ለፋሽስት የትግራይ ወራሪዎች!