አስቅኙ የቀድሞው “የኢሕአፓ” እና የአሁኑ የግንቦት 7 ታጋይ የፓስተር ኤፍሬም ማዴቦ ወይም “የታጋይ ጓድ ሽባባው ጌታሁን” ቃለ መጠየቅ

Print Friendly, PDF & Email

ፓስትር ኤፍሬም ማዴቦ ስሙን ቀይሮና “ታጋይ ጓድ ሽባባው ጌታሁን” የምባል የቀድሞው “የኢሕአፓ” እና አሁን ደግሞ አስመራ የምገኝ የግንቦት 7 ታጋይ ነኝ በማለት ሰውን ለመሸወድ ድምጹን በኮምፕዮተር ሲስተም በመቀየር ” By applying Audio Effects to change the audio Pitch and speed ) በAugust 19 2017 ለግንቦት 7 ራዴዮ የሰጠው አስቂኝ – በጣም አስቂኝ – ቃለ መጠየቅ!!

አይ ግንቦት 7ቶች በቃ ተስፋ ቆርጣችሁ ፋሽስቱ የትግራይ ወያኔ ወግኖቻንች እየገደለበት ባለበትና በሃዘን ላይ በሆንበት ሰዓት እየቀለዳችሁ እኛንም ልታስቁን ጀመራችሁ ማለት ነው???

እንደ “ጋዜጠኛ” ሆኖ የሚጠይቀው ሰው እንኳን ፓስትር ኤፍሬም ማዴቦ የቀድሞው “የኢሕአፓ” ታጋይ “ጓድ ሽባባው ጌታሁን” ሆኖ ለቃለ ምልልስ መቅረብ ሳቁ አላስችለው ብሎ ከ6:40 – 6:50 ሳቅ በሳቅ ሲሆን አዳምጡት ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ!!!!! ፓስተር ግን ይዋሻል ማለት ነው??? ቅቅቅቅቅቅቅ