እንደ ትግሬ ወያኔዎች በሚዘሉብት ሀገር፥ ድምበር፣ ጎረቤት ሐገር በሚያሸብሩበት የጥፋት ዘመን፣ መሳሪያን አስረክቡ ማለት እራሥህን ግደል ማለት አይደለምን?

Print Friendly, PDF & Email

ሁላችንም እንደምናውቀው በአሁኑ ጊዜ ህወሃት በጣም የተጨነቀበት ሰዓት ነው። ሰለዚህም ያሰበው፤ ጥጋብ የተሞላበት እቅዱ ሊሰናከልበት ስለሆነ፣ ብዙ አዘናጊ፣ ትኩረት አደብዛዥ፣ በደምብ የተቀነባበሩ ትርዒቶችን በማከናውን ላይ ይገኛል። እና ይህ በእርግጥ እየተባባሰ የመጣው ከህግ ሰብአዊ አለመታዘዝ በተለይ በአማራ እና ኦሮሞ ነገዶች ጎልቶ እየታየ ነው።

ለአማራዎች በርግጥ ከምንም ነገር በላይ፣ ጉዳዩ፡ የማንነት እና ህልውና ጥያቄ ሆኖ ሳለ። ለተቀሩት ኢትዮጵያዊያን ግን፤ የመብት፣ ኢኮኖሚና፣ ፓለቲካዊ ጥያቄዎች ናቸው። ይሄን እዉነታን ነው በአንድነት ጎራ ውስጥ ያሉት ሁሉ በፍጹም ሊረዱት ያልቻሉት።

ይህንንም ሀቅ በቅፅበት ዘገባ በሚደርስበት ዘምን፥ አይደለም ነው ብሎ ከልበ ደንዳኖች ጋር ለመነታረክ ጊዜም ሰዓትም የለንም። የስንፍና ጉዳይ ወይም ችላ በማለት ካልሆነ በስተቀር፣ ምንም መደበቅ በማይቻልበት ሁኔታ ማ ላይ በትሩ እንደበረታ በየቦታው ማስረጃዎች ይመሰክራሉ። የአማራ ተወላጅ የሆኑ ነገዶች ናቸው፤ ሀገራቹ አየደለም ተበለው፣ ከሁሉም ኢትዮጵያ ጥጎች የተባረሩት፣ ቤታቸውን፣ ንብረታቸውን፣ የተዘረፉት፣ ለዘመናት ሲኖሩበት የነበረዉን መሬታቸን የተነጠቁት፣ በሚዘገንን መንገድ የተጨፈጨፉት ወዘተ።

ባለፉት ፳፮ ዓመታት በአማራው ነገድ ላይ የትግሬ ወራሪ ፋሺስቶች እና ተባባሪዎቹ የፈፀሙት ኢሰባዊ፣ እርኩሳዊ ተግባራቸው ተነግሮ አያልቅም።

በዚህ አጋጣሚ ለአማራው ወንድም እና እህቶች ያለማቋረጥ ተግታቹ ለምትሰሩ ሁሉ ከፍ ያለ መስጋናዬን ላቀርብ እወዳለሁ። ብዙ ስራዎች እየተከናወኑ ናቸው፣ ይህም ፈታኝ የትግል ጎዳናም፤ ደረጃ በደረጃ እየጠራ መምጣቱ፣ የድል ጭላንችልን እንድንመለከት ረድቶናል። የአማራ ጠላቶች የውስጥም የዎጭም እንደሆኑ አሁን ተራድተናል። ኢትዮጵያንም ለማዳን፣ የአማራ ልሂቃን የደመደሙት ተመክሮ፣ “አማራን ፈጥኖ ከፈፅሞ ጥፋት ማትረፍ ነው ለኢትዮጵያ ዘላቂ ችግር መፍትሄ”።

አዶልፍ ሂትለር

በመጨሻም ይቺን ጉዳይ ትግሬ ወያኔዎቹ። በዚህ ባለፈው ሰኔ ፪፲፻፰ አጋማሽ ወር ላይ የትግሬው ወያኔ ባለስልጣን ተብዬው ደበረ ፅዮን፣ የጎንደር አማሮችን በሰላም መሳሪያቸውን ኢንዲያስረክቡ ትእዛዝ አስተላልፎ ነበር። በተለይ እንደ ትግሬ ወያኔዎች ያሉ ሀገር፣ ድምበር፣ ጎረቤት ሐገር በሚያሸብሩበት የጥፋት ዘመን፣ መሳሪያን አስረክቡ ማለት እራሥህን ግደል ማለት አይደለምን፣ ይልቁንስ ቀልዱ እና ፌዙ፣ ይተውና መጀመረያ ሁለት ሶስተግኛውን የትግራይ ህዝብን ትጥቁን እንዲፈታ አባይ ወልዱን ይንገሩት። ወልቃይት እስከ አፍንጫቸው ታጥቀ ከትግሬ መተው አማራውን አፈናቅለው የሰፈሩትም ከ፮ መቶ ሺ በላይ ትግሬዎች፤ ደብረ ፅዮንን፣ እኛም በተራችን መሳሪያችንን እናስረክብ ወይ ብለው ማመልከቻ ያስገቡለት። ይሄ ድርብ ደረጃ አድሏዊ አገዛዝ ፈፅሞ መጥፋት አለበት።

አማራውም በፍፁም መሳሪያውን አያስረክብም። ይህ የሞት ሽረት ነው። እንደውም ከአረመነዎች ድንበሩን፣ ቤተሰቡን፣ ሀገሩን የሚጠብቅበት ገና በርካታ የሰው ሃይል እና የመሳርያ ሙላት ያሸዋል። በአንድ ወቅት ናዚው ሂትለር አምልጦት የተናገረው አረፍተ ነገር ላካፍላቹ፤ አዶልፍ ሂትለር “አንድን አገር ለማሸነፍ በመጀመሪያ የዜጎቹን ትጥቅ አስፈታ”።

ታዲያ ከዚህ የበለጠ ምን ግልፅ ነገር አለ፧ የትግሬ ወያኔስ እስከ አፍንጫው ታጥልቆ አይደለስ የሚደነፋብን? የደደቢት ደናቁርት፣ ፊደል ያልቆጠሩ መሃይሞች፣ ምን ግብረ ገብ፣ ሰባአዊነት ብቃት ኖሮአቸው ነው ሀገር የሚያሸብሩት? ይልቁንስ መከባበር የሚመጣው እኛም ሊገድሉን፣ ከመሬታችን ሊያፈናቅሉን፣ ንብረታችንን ሊዘርፉ ከመጡ ጠላቶች፤ መሳሪያ ጨብጠን እራሳችንን ስንመክት ብቻ ነው።

ነፍጥ መጨበጥ የአማራው ባህል ነው። በርካታ ሀገራት በዚህ መርህ ያምናሉ። አንዱም ሃገር አሜርካ ነች። እንደውም በህገ መንግስታቸው የፀደቀ ተፈጥሮዓዊ መብት ነው። ማንኛውም ሰው ተመዝግቦ ነፍጥ መግዛት፣ እራሱን መከላከል ይችላል። የስዊዘርላንድ ሃገርን ደግሞ ልዮ የሚያደርጋት ሰላሳ ከመቶ የሚጠጉ ዜጎች ነፍጥ ጨብጠዋል። ባዛ ላይ የአለማችን ዝቅተኛው ነፍስ ግድያ የሚፈፀምባት ሐገር ነች። በተቃራኒው ሁንዱራስ የደቡብ አመሪካ ሐገር፣ አይደልም ነፍጥ መጨብጥ እራሱ በፍጹም የተከለከለ፣ (ህዝቡ ሰለታፈነ ነው መሰለኝ) በየነፍስ ግድያ ቀዳሚውንቦታ ይዛለች።

እንደ ትግሬ ወያኔዎች በሚዘሉብት ሀገር፥ ድምበር፣ ጎረቤት ሐገር በሚያሸብሩበት የጥፋት ዘመን፣ መሳሪያን አስረክቡ ማለት እራሥህን ግደል ማለት አይደለምን?። ይህ የሞት ሽረት ነው። የናዚ ትግዎች መጀመሪ ትጥቃቸውን ይፍቱ፣ ጠላትነትን የቆሰቆሱት እነሱ፤ አሁን ደግሞ ነገሩ እየገረሽ ሲመጣ ያዙኝ ልቀቁኝ። አንድ ሐገር እየኖሩ፣ ሁለት አይነት አድሎ አዘል ስርዓት። የባዕዳን ቅጥረኛ ጉዳይ ኣስፈፃሚ፤ ህዝቡ አንክሮ የተፋቸዉ፣ ወራሪ የአጋንንት ዝርያ እነሱ። ከኢትዮጵያም አብራክ የተወለዱ ሳይሆን በመልክ ብቻ ልምጥምጥ እሥሥት የባዕዳን ጠላቶች ናቸዉ። የያዙት የግድያ፣ ጭፍጨፋ ዘመናቸዉ በነፍጥ ማመቻቻ ይፈታል። የማ ለጅ ሞቶ የማ ልጅ ይኖራል።

ድል ለአማራ ህዝብ!
ኢትዮአስነሳው ከአሜሪካ