ኢትዮጵያዊያ ወጣቶች በቅኝ አዙር አገዛዝ በጴንጤና በመጤ እፆች ማንነታቸው ተነጥቀዋል!

Print Friendly, PDF & Email

ጌታቸው ረዳ ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ

እንደምን ሰነበታችሁ። ጥንት ያንበረከክናቸው፤ ዛሬ በወያኔ በር ተከፍቶላቸው ቅኝ ገዢዎች የልብ ልብ ተሰምቷቸዋል። ያሰቡት ተሳክቶላቸዋል። የትግሬው በጋሚዶ “ወሮበላ ስርዓት” ጫካ ውስጥ እያለ “ጸረ ኢምፔሪያሊስተ ነኝ እያለ ኣንዳልተሞላቀቀ ሁሉ፡ ወያኔ ለገንዘብና ለሥልጣን ሲል የኢምፔሪያሊሰት አሽከር ሆኖ የሕዝባችን ማንነትና ክብር እንዳሻቸው እንዲረግጡን ለባዕዳን አሳልፎ ወጣቶቻችንን ሰጥቷቸዋል።

ለወደፊቱ የምትመካባቸው ወጣቶቻችን በሃይማኖት፤በአደንዛዥ እፅ ተበክሎ ማንነቱን እንድያጣ የባሕር ማዶ ፈረንጆች እና የናይጄሪያ የሕሊና ሰላቢዎች መጫወቻ ሆኖ እንዲዋረድ የትግሬዎች መንግሥት ፈቅዷል። ኢትዮጵያ መሬቷም፤ ሕዝቧም፣ ሃይማኖትዋም ተደፍሯል። በሌቦች አልጠግብ ባይ ወረበሎች እና የአገር ክብር በማያውቁ ብሔራዊ ስሜት በራቃቸው ለመንጋ ኢምፔሪያሊስቶች ያደሩ ‘ወያኔዎች’ ሕዝባችን እንዴት አየተዋረደ እንዳለ፡ ከዚህ ቀጥሎ ያለው አሳዛኝ ቪዲዮ እንድትመለከቱ እጋብዛለሁ።

The Blind and the dead : Ethiopian Pentecostal cults ይህንን ሰው ያደርገዋል ብሎ መገመት ያስቸግራል


የሚለውን ቪዲዮ ይኼው ተመልከቱና ፍረዱ። በስደትም በአገርም ተበትኖ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ወጣት አንዴት እያዋረደው አንዳለ ይህ ማስረጃ ስታዩ የወያኔ ልማትና ዕድገት በግልጽ ትረዱታላችሁ። አሳዛኙ ክስተት፦ የወያኔ ጭፈራ አቅላጮች በአውሮፓ፤ ካናዳ፤ አውስትራሊያ፤ ዓረብ አገሮች፤ ሱዳን እና አሜሪካ ያሉ ትግሬዎች እየተሰባሰቡ የወያኔን ባንዴራ ለብሰው “ወጋሕ ትበል ለይቲ” (እስከንጋቱ አስረሽ ምቺው ጭፈራ”) ሲጨፍሩ፤ በሌላ ወገን ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች በአለቆቻቸው ወያኔዎች ሴራ ለባዕድ ሃይማኖት (ለህሊና ማሰርያ ሴራ) መሬት ላይ እየተረጉ እየተሰቃዩ ስንመለከት፤ ሕዝባችን በባዕዳን አምልኮት ቅኝ ግዛት ቀምበርነት አንዳይላቀቅ የታሰረበትን ካቲና/ሰንሰለት/ እያጠበቁለት መሆናቸው በታሪክ ተጠያቂዎች ያደርጋቸዋል።

Tigray Festival attendees dancing to Tigrinya music at the Tigray Festival in Denver

ለኢትዮጵያ ወጣቶች አልቀሱ!!!
ጌታቸው ረዳ (አትዮ ሰማይ አዘጋጅ) getachre@aol.com