ሙሰኞች አዜብ መስፍን እና ስብሃት ነጋ በቀድሞው ይደህንነት ሹም ተጋለጡ

Print Friendly, PDF & Email

ህብር ሬዲዮ

የቀድሞው የደህንነት ሹም የወያኔን የተደርጃ የሙስና ታሪክ አጋላጡ። የደህንነት ሹሙ እንደሚሉት በሕወሃት ሙስና ወንጀል አይደለም። በጋራ ዘርፈው የኢኮኖሚ የበላይነት ለማግኘት ወስነው ነው ሲዘርፉ የኖሩት። የሰሞኑ የይስሙላ የሙስና ዘመቻ ዋናዎቹን ሙሰኞች የሕወሓት ባለስልጣናት፣ ጄኔራሎች፣ የእነሱን ኢንቨስተሮች አይነካም … በአዲስ አበባና በናዝሬት ሐሰተኛ የብር ኖቶች የሚያትሙና የሚያከፋፍሉ ሁለት የትግራይተወላጆችን እኔና አንድ ሌላ የደህነት አባል ስንደርስባቸው በቃ ምርመረራን አቁሙ ጥቆማው ጥሪ ነው ነው የተባልነው። እነዛ ሰዎች ማንም ዞር ብሎ ያያቸው የለም። ከብሔራዊ ባንክ ወርቁን በመዳብ በቀየሩበትም ሒደት…

አቶ አያሌው መንገሻ የቀድሞው የደህነት መ/ቤት ሹም ስለሰሞኑ የሕወሓት/ኢህአዴግ ሙስና ዘመቻ በወቅታዊ ጉዳይ ከሰጡን ቃለ ምልልስ የተወሰደ (ሙሉ ቃለ መጠይቁን ከዚህ በታች ያዳምጡ