የአማራ ማህበር በአሜሪካ ሊቀመንበር የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሙሉ ለሙሉ ስላጸደቀው ኤች አር 128 ማብራሪያ

Print Friendly, PDF & Email

“…በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሙሉ ለሙሉ የጸደቀው ኤች አር 128 በኮንግረሱ እንዲጸድቅ በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ያለው የሰብዓዊ መብት የሚያሳስበን ወገኖች አሁን የበለጠ ሰፊ ጥረት ማድረግና በየአካባቢያችን ለሉ የኮንግረስ አባላት ማሳሰብ አለብን።ገና ብዙ መንገድ ይቀረናል ። የወያኔ ባለስልጣናት እነሱ ሕጉ እንዳይጸድቅ ከፍተኛ ገንዘብ አውጥተው…”

አቶ ተመስገን መንግስቱ የአማራ ማህበር በአሜሪካ ሊቀመንበር በወቅታዊ ጉዳይ ከሰጠን ማብራሪያ የተወሰደ(ቀሪውን ያድምጡት)