ታላቅ የሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ August 5 2017- የዐማራ ማህበር በጀርመን ፍራንክፈርት ጀርመን

Print Friendly, PDF & Email

ታላቅ የሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ August 5 2017- የዐማራ ማህበር በጀርመን ፍራንክፈርት

ለመላው የዐማራ ተወላጆችና ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ

የዐማራ ማህበር በጀርመን በፍራንክፈርት ከተማ August 5 2017 ታላቅ ሕዝባዊ የውይይትና የምክክር መድረክ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

በስብሰባው የሚገኙ እንግዱች

1ኛ. ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ
2ኛ. ኮ/ል አለበል አማረ
3ኛ. ጋዜጠኛና ደራሲ ሙሉቀን ተስፋው

በፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ ፕሮግራሞች ከተሟላ መስተንግዶ ጋር ይጠብቋችኋል።
ኑ የዐማራ ወገናችንን በገጠሙት ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ አብረን እንምከር እንላለን።
ዘመናዊ አዳራሽ፣ ለመጓጓዣ አመች በሆነ ሥፍራ ያገኙናል።

ቀን፡- August 5 2017
ሰዓት፡- ከቀኑ 12፡00 ጀምሮ
አድራሻ፡- SAALBAU Nidda (Bonames)
Harheimer Weg 18 – 22
60437 Frankfurt am Main

ዐማራ ሁሉን አቀፍና አክባሪ የኢትዮጵያ ምሠሥ ነው!

የዐማራ ማህበር በጀርመን