ማስታወቂያ፡- ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ በቤይ ኤርያ፣ ካሊፎርኒያ Sunday June 25 2017 – ሞረሽ ወገኔ

Print Friendly, PDF & Email

ወያኔ በዐማራ ሕዝብ ላይ እየፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማስቆም እየተደረ ያለውን ዘመቻ ለመርዳት ከሞረሽ ወገኔ ጋር ይዋሉ!

በሁሉም ሰሜን ካለፎርኒያ አካባቢዎች ማለትም በሳን ሆዜ፣ ኦክላንድ፣ ሳን ፍራንሲስኮ፣ ሳክራሜንቶ፣ ስታክተንና ፍሬዝኖ አካባቢዎች ለምትኖሩ አማራ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፥

በሐገራችን ውስጥ ህወሃት በአማራው ህዝብ ላይ ካሁን ቀደም ታይቶ የማይታወቅ የዘር ማጥፋት አቅዶ መነሳቱና አማራውም በህልዉናው ላይ የተቃጣበትን አደጋ በመቃወም ካለፈው ዓመት ሐምሌ 5 ቀን በጀግናው በኮሎኔል ደመቀ የተጀመረው የአልሞት ባይ ተጋዳይነት ትግል በመቀጠል ላይ እንደሚገኝ በግልፅ የሚታወቅ ሃቅ ነው።

በመሆኑም ስለ አማራው ወቅታዊ ትግልና ወደፊትም የተደቀነበትን አደጋ በጥልቀት ለማወቅ፣ እንዲሁም የአማራውን ትግል ከፍ ወዳለ ደረጃ ለማሸጋገርና እውነተኛ ድምፅ ለመሆን እንዲቻል የተቋቋመውን የአምራ ድምፅ ራዲዮን (አድራ ወይም VAR) ስለማሻሻልና ብሎም ወደ ‘አማራ ሚዲያ’ ማእከልነት (Amara Media Center) ለማሳደግ ስለተጀመረው ፕሮጀክት ለማስረዳት JUNE 25, 2017 አቶ ተክሌ በሳን ሆዜ ካለፎርኒያ ተገኝተው ገለፃ ያደርጋሉ።

ስለ ዝርዝሩ ከታችህ ያሉትን ማስታወቂያዎች ይመልከቱ።