በመቀሌ ስታድዮም በአማራ እግር ኳስ ተጫዋቾችና አማራ ደጋፎውፕች ስለደረሰው ድብደባ ተጨማሪ መረጃ

Print Friendly, PDF & Email

በመቀሌ ስታዲየም በአማራ እግር ኳሳ ተጫዋቾችና ደጋፊዎች ላይ ስለደረሰው ጉዳት ከጋዚጠኛና አክቲቪት ሙሉ ቀን ተስፋው ጋር ህብር ራድዮ ያደረገውን ሰፋ ያለ ቃለ መጠየቅ ከዚህ በታች ያዳምጡ።