በዋሽንግተን ዲሲ የተካሄደው የመጀመሪያው አማራ አቀፍ ጉባኤ የተሳካ እንደነበር አዘጋጆች ገለጹ

Print Friendly, PDF & Email

የቀዳማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ምስረታ 25ኛ አመት ኢዩቤልዩ ክብረ በዓል፣ የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ 18ኛ ሙት አመት መታሰቢያ እና የዳግማዊ መዐሕድ 2ኛ አመት እንደገና ምስረታ ምክንያት በማድረግ በዋሽንግተን ዲሲ ግንቦት 6 2009 ዓ.ም (14th May 2017) የተካሄደው የመጀመሪያው የአማራ አለማቀፍ ጉባኤ – The First Amhara International Conference  የተሳካ እንደነበር አዘጋጆች ገለጹ።

የጉባኤውን ሂደት ከዚህ በታች ያሉትን ቪዲዮች በማየት ይከታተሉ።