የመጀመሪያው የዐማራ ዓለም አቀፍ ጉባኤ – The First International Amhara Conference May 14 2017

Print Friendly, PDF & Email

የመጀመሪያው የዐማራ ዓለም አቀፍ ጉባኤ – The First International Amhara Conference May 14 2017

ግንቦት ፮ ፪፻፱ ዓ.ም. በዋሽንግተን ዲሲ አሜሪካ
May 14 2017, Washington D.C. USA

ለዐማራ ሕዝብ ህልውና መከበር፣ እንደ ሕዝብ እንዲቀጥል፣ በመላ ኢትዮጵያ የዜግነት መብቱ ተጠብቆ መኖር እንዲችል፣ ብሎም ኢትዮጵያ የሁሉም ዜጎች ሃገር እንድትሆን እንታገላለን!

የጉባኤ አላም

* የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) 25ኛ አመት ኢዩቤልዩ ክብረ በዓል፣
* የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን 18ኛ አመት መታሰቢያ በዓል ይከበራል፣
* የዐማራው ሕዝብ ተሰባስቦ ለችግሮቹ ዘላቂ መፍትሄ እንዲቀይስ ማስቻል፣
* ልዩ ልዮ የዐማራው ሕዝብ የሚመለከቱ ጥናታዊ ሰነዶች እንዲቀርቡና ለሕዝቡ በታግሎ ማታገል እንዲያገለግሉ ማድርግ፣
* ይህ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ለተተኪው ትውልድ ፈር ቀዳጅ በመሆን፣ ወጣቱ ትውልድ በራሱ እንዲተማመንና በታሪኩ እንዲኮራ ግንዛቤ ማስጨበት።

በጉባኤው ላይ ጥናታዊ ጽሁፎችን አቅራቢዎች በከፊል …

– ዶ/ር ስሜነህ ማዘንጊያ
– ኢ/ር ማርሸት መሸሻ
– ዶ/ር ምስማኩ አስራት
– ዶ/ር አበባ ፈቃደ
– ዶ/ር ተስፋዬ ደምመላሽ
– አቶ መንግስቱ አስፋው
– አቶ ሙሉቀን ተስፋው
– ዶ/ር አፈወርቅ ተሾመ

በዝግችቱ ላይ ከሚገኙ አርቲቶች በከፊል …

– አርቲስት ማሪቱ ለገሰ
– አርቲስት ፋሲል ደሞዝ
– አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ
– አርቲስት መስፍን በቀለ
– አርቲስት ፈለቀ ሃይሉ
– አርቲስት ዳኔል ወ/ገብረ ኤል እና
– ሌሎችም በርካታ ባህላዊ ተወዛዋዥ አርቲስቶች በዝግጅቱ ላይ ይገኛሉ።

ቦታ፡-  Sheraton Pentagon City 900 S Orme St, Arlington, VA 22204
ሰዓት፡- 8:00 am – 10:00 pm
Info: 57 16 20 91 12