የዳግማዊ መዐሕድ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ከዶ/ር አፈወርቅ ተሾመ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ

Print Friendly, PDF & Email

የዳግማዊ መላው አማራ ህዝብ ድርጅት መዐሕድ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ከዶ/ር አፈወርቅ ተሾመ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ክፍል 1

1. የዳግማዊ መዐሕድ ግብና ራይ ምንድን ነው?

2. ኣማራው

– ኢትዮጵያዊነትን ያለቅድመ ሁኔታ ይቀበላል
– በመጽሐፍ ቅዱስ በቁራንና በታሪክ ባለሞያዎች የተዘገበውን የኢትዮጵያን የ4 ሽ ኣመት ታሪክ ያምናል
– ኣብሮ መኖር ይችልበታል ይፈልጋል
– የህግ የበላይነትና መከባበር ባህሉ ነው
– የበለፀ ቋንቋ ባለቤት ነው
– በኣገር ውስጥም በዓለም ዙሪያም  ሰፊ ሽፍን ኣለው

የተዘረዘሩትን ሐቆች ሂሳብ ውስጥ ኣስገብተን

ሀ. የኣማራው ትግል ኣሁን ምን ላይ ነው?
ለ. የኣማራውን ትግል ከ5 ኣመት በኋላ ምን ላይ እናገኘዋለን?
ሐ. የመዐሕድ ሚና ምን ይመስላል?

4. ከሌሎች የኣማራው ድርጅቶች ጋር በኢትዮጵዊነት ከተደራጁት ድርጅቶች ጋር ያላችሁ ግንኙነት ምን ይመስላል?

5. ህዋታዊ ስስ ቆዳው ከተገፈፈለት ብኣድንም የኣማራው ተጋድሎ ኣካል መሆን ይችላል የሚሉ ኣሉ::

ለመረጃም

የታሰሩትን የኣማራ ጄኔራሎች
– ኮሎኔል ደመቀን
– ዘመነ ካሴን ያነሳሉ
– የኣማራሚዲያ ጋዜጠኞች

መዐሕድ በዚህ ዙሪያ ያለው ኣቋም ምን ይመስላል

6. መዐሕድ ሜይ 14 ኣለም ኣቀፍ የኣማራ ጉባኤ ያካሂዳል::  ኣላማው ምንድን ነው? የትኞቹ ድርጅቶች ይሳተፋሉ?

http://etnk.co/2017/04/23/3163/

ክፍል ሁለት ይቀጥላል