ኮ/ል አለበል አማረ ስለ አማራ ተጋድሎና ስለ ግንቦት 7

Print Friendly, PDF & Email

ኮ/ል አለበል አማረ በስቶክሆልም ስዊድን ከሚገኘው የኢትዮጵያ አንድነት ራዴዮ ጋር ባደረጉት ውይይት የአማራ ህዝብ እያደረገው ስላለው የነጻነት ትግል፣ ግንቦት 7 በአማራ ህዝብ መደራጀት ላይ ስላለው አመለካከትና ሌሎች በርካታ ነገሮችን በማንሳት ሰፋ ያለ ውይይት አድርገዋል። ሙሉ ውይይቱን ከዚህ በታች ያዳምጡ።