ይድረስ ለጀርመን ድምጽ የአማርኛው አገልግሎት ክፍል ቦን – ጀርመን

Print Friendly, PDF & Email

በተቀዳሚ ሰላምታችን ይድረሳችሁ።

ቀጥሎም እ.አ.አ. በ23.03.2017 ዓ.ም የዜና ትንተናችሁ አራት የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ማለትም የኦሮሞ አቦ ግንባር፣ የኦሮሞ ነፃነት አንድነት ግንባር፣ የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ እና የኦሮሞ ነፃነት ብሔራዊ ፓርቲ ከተሰኙት ከተሰኙት ሁለት ተወካዮች ቀርበው አዲስ አበባ ከተማ የኦሮሚያ ክልልና የአዲስ አበባ አስተዳደር በጋራ እንዲያስተዳድሯት እንዲሁም ባለፉት 25 ዓመታት ከከተማዋ የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች ካሣ እንዲከፈላቸው ተናግረዋል።

ያለ ኢትዮጵያ ሕዝብ ተሳትፎና ይሁንታ በወያኔ ትግሬ ሕወሐትና ተለጣፊዎቹ የተዘጋጀውን የባንቱስታን አፓርታይድ የጎሣ ፌድራሊዝምና ሕገ መንግስት ተብየው መሠረት የኦሮሚያ ክልል ከአዲስ አበባ ማግኘት የሚገባውን ልዮ ጥቅም ባለቤትነት ለማስከበር፣ በአዲስ አበባ የኦሮሞን ባህልና ቋንቋ ለማስፋፋት ማቀዳቸውን ተወያዮቹ ገልጸዋል።

የሚያስገርመው አወያዩ ወይም ጠያቂው የጀርመን ድምጽ ጋዜጠኛ ……. (ሙሉውን ከዚህ ላይ ያንብቡ)

የጀርመን ድምጽ በዜና ትንትኔ ያስተላለፈውን ፕሮግራም ከዚህ በታች ያዳምጡ።