ወጣት ሃብታሙ አያሌው በትግሬ ወያኔ በእስር ቤቶች ውስጥ ዘግናኝና “ሊነገሩ የማይችሉ” ወንጀሎች እንደሚፈጸሙ አጋለጠ። ክፍል 1

Print Friendly, PDF & Email

ወጣት ሃብታሙ አያሌ ከአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው ፕሮግራም ጋር ባደረገው ውይይት በትግሬ ወያኔዎች ኢትዮጵያ በእስር ላይ በሚገኙ ታሳሪዎች ላይ እየተፈጸሙ የሚገኙትን ዘግናኝና “ሊነገሩ የማይችሉ” ወንጀሎች ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርጥርጥ አድርጎ ተናገረ።

ወጣት ሃብታሙ እንዳጋለጠ በወያኔ እስር ቤት ታስረው በሚገኙ ኢትዩጵያውያን ላይ በተለይም እሱ ታስሮበት በነበረው በአዲስ አበባ ማእከላዊ እስር ቤት ውስጥ “የሰው ልጅ እንደ ክርስቶስ ተሰቅሎ ማሰቃየት ጨምሮ በክርስትናም ሆነ በእስልምና ሃይማኖቶችም ጭምር የተወገዙ ወንጀሎች እንደሚፈጸሙ አጋልጧል። ሙሉውን ቃለ መጠይቁን ከዚህ በታች ያዳምጡ።