የከፋኝ ዐማራ ጦር ትናንት በተደረገ ጦርነት ድል ቀናው!

Print Friendly, PDF & Email

(ከሙሉቀን ተስፋው)

ትናንት መጋቢት 12 ቀን 2009 ዓም ምሽት 12.00 ሰዐት በሰሜን ጎንደር አርማጭሆ አከባቢ በመከላከያ ድንገተኛ ከባቢ ተደርጎበት ነበር። ጀግናው የከፋኝ ጦር ግን ለሰዐታት በቆየው ከፍተኛ ጦርነት 4 የወያኔ ወታደሮችን በመግደል እና 2 የሚሆኑትን ክፉኛ አቁስለው ከበባውን ሰብረው ለመውጣት ችለዋል።

አናብስቶቹ የከፋኝ ዐማራ አርበኞች አንድ ወታደር እና የተለያዩ የጦር መሣሪያዎችን እንደማረኩ አስታውቀዋል።