አቶ ተክሌ የሻው ስለ መሰዋቱ አርበኛ ጎቤ መልኬ የሰጡት ሰፋ ያለና መረጃዎችን የያዘ ቃለ መጠየቅ

Print Friendly, PDF & Email

አቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ሕዝብ ድርጅት ሊቀመንበር ስለ አርበኛ ጎቤ መልኬ መሰዓትነት መሆንና ስለሁኔተው ከአካባቢው ያገኙትን መረጃ በተመለከተ ሰፋ ያለ ቃለ ምልልስ ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ሕዝብ ራዴዮ ጋር አድርገዋል። ቃለ መጠየቅ ከዚህ በታች ያድምጡ።