በስዊድን ስቶኮልም – የዳግማዊ ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ስብሰባ ማስታወቂያ February 18 2017

Print Friendly, PDF & Email

ዳግማዊ መዐሕድ የፊታችን February 18 2017 እ.ኤ.አ. በስዊድን ስቶኮልም ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል። በወቅታዊ የአገራችን ሁኔታ ላይ ለመወያየትና ከሕዝብ የሚሰነዘሩ ጥያቄዎችንና አስተያየቶች ለመመልስ የድርጅቱ መሪዎች እና አባላት በአካል ይገኛሉ። ድርጅቱ የመላው ዐማራ ሕዝብ ተወላጆች ለሆኑ ሁሉ በዚሁ ስብሰባ እንዲገኙ ሲል ከታላቅ አክብሮት ጋር ጥሪውን ያስተላልፋል።

 

በዝግጅቱ ላይ

 

1ኛ. አቶ ተፈሪ ቸርነት
2ኛ. ዶ/ር አፈወርቅ ተሾመ
3ኛ. ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው ይገኛሉ።

የስብሰባውን አድራሻና ሰዓት ከዚህ በታች ካለው የስብሰባ ጥሪ ወረቀት ይመልከቱ።