አማራ አቀፍ የውይይት መድረክ በዳላስ ቴክሳት በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ።

Print Friendly, PDF & Email

ባለፈው ቅዳሜ ጥር 20 2009 ዓ.ም. ወይም January 28 2017 በዳላስ ቴክሳስ የተደረገው አማራ አቀፍ ህዝባዊ ስብሰባና ሙሉ ውይይቱን ከዚህ በታች ባለው ቪዲዮ እንድታዳምጡ በትህትና እንጠይቃለን።

አማራ አቀፍ የውይይት መድረክ በዳላስ ቴክሳስ January 28 2017 ክፍል 1

አማራ አቀፍ የውይይት መድረክ በዳላስ ቴክሳስ January 28 2017 ክፍል 2