አቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ሊቀመንበር በዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው የዐማራ ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግር

Print Friendly, PDF & Email

ሊደመጥ የሚገባው የአቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሊቀመንበር ጃንዋሪ 22 2017 በዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው የዐማራ ስብሰባ ላይ ያደረጉትን ንግግር ከዚህ በታች እንድታዳምጡ እንጋብዛችኋለን።

አቶ ተክሌ በዚህ ንግግራቸው በትግራይ ወያኔ በዐማራ ህዝብ ላይ ስለደረሰውና እየደረሰው ስላል ግፍና መከራ እንዲሁም  ስለ አማራ ህዝብ ባህል፣ ስነልቦ እና ሌሎች በርካታ ታሪካዊ ጠቃሚ ነጥቦችን ያወሳሉ።

የእናትና የአባት አያቶቹን ታሪክ ያላወቀ ትውልድ የወደፊት ጉዞው ጨለማ ነው!

አቶ ተክሌ የሻው በጣም እናመሰግነወታለን።
ድል ለአማራ ህዝብ!

ማሳሰቢያ- እባካችሁ በዲሲ በተደረገው የዐማራ ስብሰባ ላይ የተሳተፋችሁና በእንግድነት የተገኙት ተጋዥ ሁልም እንግዶቻ ያደረጉትን ንግግርና ስብሰባውን ቪዲዮ የቀረጻችሁላኩልን እና ለህዝብ እንዲደርስ እናድርግ።

Video Source: www.zehabesha.com