ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የስብሰባ ጥሪ በስዊድን ስቶኮልም February 18 2016

January 7, 2017 More

ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት በስዊድን እና መላው አውሮፓ የሚገኙ ዐማሮችና የዐማራ ወዳጆች የሆኑ ሁሉ በዚህ ስብ ሰባ እንዲገኙ ሲል የማክበር ጥሪውን ያቀርባል። በስብሰባው የድርጅቱ አመራሮች የዳግማዊ መዐሕድን አላማ ያብራራሉ፤ ስለወቅታዊ የትግሉ ሁኔታ ውይይት ይደረጋል፣ በቀጣይ መወሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች ይመክራል።

በዚህ ስብሰባ በመገኘት የወገንዎን አደራ ይወጡ!

ዳግማዊ መዐሕድ ስዊድን

Print this pageShare on FacebookShare on Google+Tweet about this on TwitterEmail this to someone

Category: Article, Events