የቀጥታ ስርጭት፡ – የዳግማዊ መላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት አመራሮች በዐማራ ብሄርተኝነት እና በድርጅቱ አሰራር ዙሪያ የሚደረግ ውይይት

Print Friendly, PDF & Email

የዳግማዊ መላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት አመራሮች በዐማራ ብሄርተኝነት እና በድርጅቱ አሰራር ዙሪያ የሚደረግ ውይይት

ቀን፡

  • እሁድ ታህሳስ 30 2009  ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ (  በዲሲ ሰዓት አቆጣጠር )
  • Sunday January 08 2017 @ 18:00 GMT+2  OR 11:59 AM In Washington DC Time

ተጋባዥ እንግዶ

  • ባየ ተሻገር (ነአኩቶለአብ ዘ-ርዕሰ ደብር) – የዳግማዊ መዕሕድ ስራ አስፈጻሚ
  • ምስጋናው አንዱአለም (መለክ ሃራ )  – የዳግማዊ መዕሕድ ስራ አስፈጻሚ

አወያይ

  • ወንደወሰን በየነ ( ሰለሞን አባ)

የቀጥታ ስርጭቱhttps://www.facebook.com/AAPO2nd/ በዳግማዊ መዐሕድ የፌስቡክ ገጽ ይተላለፋል።
Live broadcast on Facebook page https://www.facebook.com/AAPO2nd/

 

ከአክብሮት ጋር
የዳግማዊ መዐሕድ ህዝብ ግንኙነት!