ታልቅ አማራ አቀፍ የውይይትና የድጋፍ ማሰባሰቢያ ጥሪ በሲያትል

Print Friendly, PDF & Email

ለወገን ደራሹ ወገን ነው!

አማራነት ማተብ፣ አማራነት እምነት፣

የአማራ ህዝብ ትግል ወቅታዊ ሁኔታና የውይይት ርዕሶች

– ወቅታዊ የአማራ ሕዝብ ንቅንናቄ ምን ይመስላል?
– ሚዲያ ከትግሉ አንጻር ሲፈተሽ
– ጣና በለስም እንደ ወልቃይትም
– እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮች ይድሰሳሉ።

ተጋባዥ እንግዶች
 – ዶ/ር አበባ ፈቃደ
 – አብሳሌም ፍቅሩ
 – ቤተለሔም አለምሰገድ ( አክቲቪስት)

በዝግጅቱ ተወዳጁና ከዝነኛው ወንድማችን አርቲስት ፋሲል ደሞዝ ይገኛል።

ቦታ፡ 8323 Ave S Seattle Washington Ethiopian Community
ቀን፡ እሁድ December 18 2016
ሰዓት፡ 3:00 pm

አዘጋጅ፡ የአማራ ህዝብ ህብረት