ታልቅ የስብሰባ ጥሪ – ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት በስዊድን ስቶኮልም

Print Friendly, PDF & Email

ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የስብሰባ ጥሪ በስዊድን ስቶኮልም

ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት በስዊድን እና መላው አውሮፓ የሚገኙ ዐማሮችና የዐማራ ወዳጆች የሆኑ ሁሉ በዚህ ስብ ሰባ እንዲገኙ ሲል የማክበር ጥሪውን ያቀርባል። በስብሰባው የድርጅቱ አመራሮች የዳግማዊ መዐሕድን አላማ ያብራራሉ፤ ስለወቅታዊ የትግሉ ሁኔታ ውይይት ይደረጋል፣ በቀጣይ መወሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች ይመክራል።

በዚህ ስብሰባ በመገኘት የወገንዎን አደራ ይወጡ!

ቦታ፡-  Studiefrämjandet
          Nortullesgatan 12 N 11327
          Odenplan, Stockholm

Date:  January 25 2017

Time: 13:00 – 20:00

ዳግማዊ መአሕድ ስዊድን