የትግሬ ማጅራት መቺ መንግስት በሐሰት ወንጅሎ ካሰራቸው ዜጎች የተወሰኑትን ፋታ

Print Friendly, PDF & Email

(Ethio Asnesaw)

በህዝብ ጫና ግፊት ብዛት፣ እስከ አፍንጫው የታጠቀው የትግሬ ማጅራት መቺ መንግስት በጥቂት ቀናት ውስጥ ብቻ፣ በሐሰት ወንጅሎ ያሰራቸውን በርካታ ንፁሐን ኢትዮጵያውያንን በመፍታት ላይ ይገኛል።

ዛሬ፣ ከብዙ ውጣ ውረድ፣ የግፍ ድብደባ፣ የብዙ አመት እንግልት፣ የህይወት መጉላላት በኋላ፡ አንጋፋው እውቅ ተሸላሚ ጋዘጠኛ እስክንድር ነጋ ሲፈታ፣ የኢትዮጵይ አንድነት ለዲሞክራሲ ፓርታ መሪ አንዱአለም አራጌ ካለምንም ቅድመ ሑኔታ ተለቀዋል።

ረዥም ዓመት ተፈርዶባቸው ወይኅኒ የነበሩት እነ እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌ፣ አሕመድ ሙስጠፋ፣ አሕመዲን ጀበልና ሌሎች እስረኞች ዛሬ አመሻሹ ላይ ተፈቱ፡፡

ሁሉም ሰላማዊ ትግሉ እንዲቀጥል ጠይቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ታግሎ እንዳስፈታቸውም ተናገሩ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡