መልስ ለቬሮኒካ መላኩ “ትግራዮች እና የኤርትራ ብሄረ ትግርኛ ሁለቱ የተለያዩ ነገዶች /ብሔሮች ናቸው !” በማለት ስለ ጻፈቺው

Print Friendly, PDF & Email

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ)

ይህ ታሪካው ሰነድ አስደግፌ ብዙ ሰው ያላወቀውን ሰነድ/ጽሑፍ ስታዩ የቬሮኒካን ጽሑፍ የለጠፋችሁ እኔ ያላየሁዋችሁ ድረገጾች ካላችሁ እባካችሁ ይህንን የኔን መልስ ኮፒ/በማድረግ ድረገጾቻችሁ ላይ ለጥፉት። በስንት ድካምና ምርምር ያገኘሁት ሰነድ ስለሆነ፤ ሙያችሁም ለማስተማር ከሆነ በአድልዎ ሃይቅ መዋኘቱን አቁሙና ለጥፉት።

አንባቢዎቼ ቬሮኒካ መላኩ ማን ናት የሚለው ከኔ መልስ ለማግኘት አትጠብቁ። በትክክል ልነግራችሁ የምችለው ግን “ዘረኝነት የሌለበት ብሔርተኝነት ለአሁኑ የአማራ ትውልድ ያስፈልገዋል”፡ እያለች ስለ አማራ መደራጀት በግምባር ቀደም የምትከራከር ጸሐፊት ነች (ነች የምልብትም ከመጀመሪያ ስሟ በመነሳት ነው)። ሆኖም እውን ቬሮኒካ ዘረኝንትን ትጠላለች? ሕዝብን ከሕዝብ ለይቶ ከማራራቅ የራቀች ጸሐፊት ነች? መልሱ አይደለችም። በ2/8/2018 (ፈረንጅ አቆጣጠር) በዘሐበሻ፤ በኢትዮጵያን-ረቪው፤ በሳተነው፤ ምን-አለፋችሁ በብዙ ድረገጾች ጽሑፍዋ ለጥፈውላታል። …. (Read more, pdf)