የትግሬ ወያኔ በንጹሃን ወንግኖቻችን ላይ የሚፈጽመው ሰቆቃና ማሰቃየት – በሚስጢር የተነሳ ፎቶ

Print Friendly, PDF & Email

ህወሃት በንጹሃን ላይ የሚፈጽመው ሰቆቃና ማሰቃየት (እጅግ የሚዘገንን ፎቶ ይዘናል)

ፋሽስቱ የትግሬ ወያኔ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለሁ ሰቆቃ

ይህንን በሚስጢር የተነሳ ፎቶ ግራፍ መመልከት እጅግ የሚዘገንና የሚሰቀጥጥ ነው። ሆኖም እንደዚህ ዓይነት ሰቆቃዎች በህዝባችን ላይ ሲፈጸሙ 27 ዓመታት አለፉ። ሰዎች በብሔራቸው ብቻ በትግራይ ገዥዎች ጥፍራቸውን መነቀላቸው፣ የወንድ ልጅ ብልት ላይ የወሃ ኮዳ ማንጠልጠሉ፣ ሴቶችን በቡድን መድፈሩ፣ በኤሌክትሪክ ማቃጠሉ፣ የፈላ ወሃ ሰውነት ላይ ማፍሰሱ፣ በጋለ ብረት መተኮሱና ምኑ ተዘርዝሮ ያልቃል። አሁንስ የግፉ ጽዋ ሞልቶ ፈሷል። የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ እነዚህን የጥቁር ግራዚያንኖች ማውደም አለበት!