በውጭ የሚኖሩ የትግራይ ወያኔ አባናት ደጋፊዎች የአማራ እስረኞች እንዳይፈቱ ጠየቁ!

Print Friendly, PDF & Email

አንዷለም አራጌ እና እስክንድር ነጋ

ካለፉት ሁለት አመታት ወዲህ በተነሳበት ከፍተኛ የህዝብ ተቃውሞ ጭንቀት ውስጥ የገባው የትግራይ ፋሽሽቱ ቡድን ያለአግባብ ያሰራቻቸው እስረኞች እንደሚፈታ እየገለጽ ቢገኝም በተለይ በውጭ የሚገኙ የትግራይ ማህዝበረሰብ አባላት እስረኞች እንዳይፈቱ ፊርማ በማሰባሰብ ለህወሃት እንደላኩ የታወቀ ጉዳይ ነው። ፋሽስቶች የትግራይ ወያኔ አባላት እስረኞችቹ በተለይም የአማራ ማበረሰብ አባት የሆንቱ ከእስር እንዳይፈቱ ተፈራርመው ለህወሃት ከላኩት ደብዳቤ በተጨማሪ ተመሳሳይ እስረኞች እንዳይፈቱ በማህበራዊ የመገናኛ ዜደሆች ሁሉ እየጻፉ ይገኛሉ። ለምሳሌ የፋሽስቱ የዳኔልም ብርሃኔ ወንድም የሆነው ፍጽም ብርሃኔ የሚባለው በፌስ ቡክ ገጹ እስረኞችን በሚመለከት የሚከተለውን ጽፏል።

ትግራይ ህዝብ ላይ በግልፅ እና በይፋ ጅምላ ጭፍጨፋ እንዲደረግ ሲሰብኩ የነበሩት አሁን የሚገባቸው የእስር ቅጣት በፈፀም ላይ ያሉት እስክንድር ነጋ እና አንዷለም አራጌ በይቅርታ መፍታት ማለት ጅምላ ጭፍጨፋ መደገፍ እንደሆነ ይቆጠራል፡፡ እኔ በበኩሌ የእነዚህ ግለሰቦች ቅጣት በይቅርታ ማለፍ በይፋ እቃወማለሁ፡፡” Fitsum Berhane February 8 2018

ፋሽስቱ የትግራይ ወያኔ ድግ ሲጀምር የአማራ ሕዝብ እንደዋነኛ የትግራይ ጠላት በመፍረጅ በማንፌስቶ ጽፎ ትግል እንደጀመረ የሚታውቅ ነው።

የትግራይ ወያኔ የአማራን ሕዝብን በጠላትነት የፈጀበትና በማስፌስቶ ከጻፈው ውስጥ የሚከተው ይገኝበታል።

ባለፉት 40 አመታ ፋሽስቱ የትግራይ ወያኔ በአማራ ሕዝብ ላይ ከፍተኛ የዘር ፍጅት ፈጽሟል። ፋሽስቱ የግራይ ወያኔ የአማራን ሕዝብ ከፈጸመው የዘር ፍህት ወንጀል በተጨማሪ የአማራ ሕዝብ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣ በባህል እና በማህዝበራዊ ህወይወቱ ላይ ከፈተና ወንጀል በመፈጸም የተዳከመ ማህብረሰብ ለመፍጠ ከፈተኛ የተቀናጀ የማውደም ስራ ሰርቷል። በተጨማሪም በጣም ከጎንደር ለም እና ምርታማ የሆኑ የወልቃይ ጠገዴን፣ ቃፍታ ሁመራን፣ ጠለምትን እንዲሆን ከወሎ እነደ ራያ አዘቦ ያሉትን ሰፋፊ መሬቶች ነዋሪውን የአማራ ሕዝብ በማጥፋት ወደ “ታልቋ ትግራይ” አካቷል። በተጨመራይም ከጎጃም ለምና ምራታ የሆኑትን የመተከልን እና ሊሎችን መርቶች አሳልፎ ለሎች አስረክቧል።

የፋሽስቱ የትግራይ ወያኔ ለአማራ ሕዝብ ያላቸው ጥላቻ የገለጹበት እና የአማራ ሕዝብን በሚመለከት ከተናገሯቸ ፀረ አማራ ንግግሮች በከፊል

የትግሬ ወያኔ መሪዎች ስለ አማራ ሕዝብ ከተናገሩት በከፊል የተወሰደ