ብፁዕ አቡነ ማትያስ በደርጋና በወያኔ ዘመን

Print Friendly, PDF & Email

(አማራ አፈለ ብሻው)

የወያኔ ገመና ደጋግመን ስንጽፍ ወያኔዎች “ጸረ ትግሬ” ናችሁ ይሉናል።

ብፁዕ አቡነ ማትያስ በደርጋና በወያኔ ዘመን።

አቡነ ማትያስ አፍቅሮተ ሴት ዘሕወሓት ከ1974 ዓ.ም ጀምሮ ደርግን ሲያውግዙ ነበሩ። ዛሬ ደርግን ለማሞገስ ወያኔን ለመኮነን ሳይሆን የብፁዕ አቡነ ማትያስ አፍቅሮተ ሴት ዘሕወሓት በ1982 ዓ.ም የጻፉትን ጥቅስ ከምወስድ ይልቅ ጹሁፍ እንዳለ ፎቶ ኮፒ አድርጌ አቅርቤዋለሁ።

አቡነ ማትያስ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ ከቤተ ክርስቲያን በጸራራ ጸሐይ ከታቦቱ ፊት ሰው ተገድሏል። አዲስ አበባ ለገጣፎ ታቦቱ ፖሊስ ጣብያ ሲቀመጥ ዝም አሉ? ይባስ ተብሎ ጥር 12 ቀን 2010 ዓ.ም በወልድያ ከተማ ለጥምቀት የወጡ ምዕመና ከታቦቱ ፊት መግደሉ አንሶ ታቦቱን የተሸከሙ ካህናት አስለቃሽ ጢስ ሲተኮስባቸው አንዴት ዝም አሉ?

እርሳቸው እምነት ቢኖራቸው ኑሮ ወደ ታቦቱ የማይገባው ሰው ሲቀርብ እንኳ ማውገዝ ነበረባቸው። መጽሐፈ ኢያሱ 3፤4 “ወደ ታቦቱ አትቅረቡ ብለው አዘዙ።” የሚለውን አቶ ማትያስ አላከበሩትም። ….. (ሙሉቅን ከዚህ ላይ ያንብቡ)