ትኩስ ዜናዎች ከራያን ከቆቦ

Print Friendly, PDF & Email

ትኩስ ዜናዎች ከራያን ከቆቦ

1/ የትግሬ ጀኔራሎች ሰው ገዳዮች በራያ አማራ ህዝብ ስም ራያ ቢራ መላው አማራ ልክ እንደ ዳሽን አልጠጣ ሲላቸው አክሲዎኑ ሙሉ በሙሉ ለቅድስ ጊዮርጊስ ተሸጦል። ስለዚህ ማነኛውንም ከህዝብ የተዘረፈ ንብረት የምትገዙ ድርጅቶችም ሆነ ግለሰብ ለህዝብ ስለምናስመለስ ከወዲሁ ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ እያሳሰብን ጊዎርጊስ ቢራም ከህዝብ ጋር እየጠቀያየምክ መሆኑን አውቀህ ግዢህን እንድዘርዝና ህዝብን ይቅርታ እንድጠይቅ እናስገነዝባለን።

2/ አለምነው መኮነን (አማራን የሰደበን የህወሃት ኮንደሙ) ከያለው አባተ (የፌደሬሽን አፈ ጉባኤው) ጋር በመሆን የቆቦ ጀግና አማራ ወጣቶችን ለማነጋገር ዛሬ 19/5/2010ዓ.ም 8 መኪና አጋዚ አስከትሎ በ4፡00 – 4፡30 ሰብስቦ ለማናገር ሲሞክር፤ የራያና የቆቦ ጀግና ወጣቶች ያቀረቡለት አስደንጋጭ ጥያቄና የሰጡት ስደንጋጩ ምላሾች፤

ሀ. አንተ ማነህ፤ አማራን በጅምላ እንድንጨፈጨፍና ዘራችን እንዲጠፋ ያስደረክና በስማችን እምትነግድ ትግሬ።

ለ. 60 ሚሊዮን ታላቅ የአማራን ህዝብ በአደባባይ የሰደብክ፡ ያዋረድክ፤ የህወሃት ተላላኪ ነህ፣

ሐ. በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ ራያን፤ ወልቃይትን መተከልን ቆርሰህና ገምሰህ ለትግሬና ለቤንጫንጉል ጉሙዝ የሸጥክ፣

መ. በቅርቡ ለ18 ቀናት በተካሄደው ኢህዲግ ጉባኤ ለህወሃት ትግሬ ወግነህ አማራን ስታብጠለጥል የነበርክ፣

ሠ. እኛን ማናገርም ካለበት አቶ ገዱ ይምጡና የምንፈልገውን እንጠይቃለንና። ከቻልህ በሰላም ከዚህ ውጣልን በሚል በ30 ደቂቃ ወጦ እንዲሄድ ነግረውት ስብሰባውን እረግጠው በሙሉ ተበትነዋል። በዚህ ሰዓት ተላላኪውና የህወሃት ኮንደሙ አለምነው መኮነን በንዴት በዙሪያው ያሰለፈውን የትግሬ አጋዚ ጦር በሃይል ገብቶ ቆቦን እንዲወርና እንዲጨፈጭፍ ትዛዝ ሰጥቶ ሄዷል። በዚህ ሰዓት ነብሰሰባለው የትግሬ አጋዚ ጦርም በራያና በቆቦ በየቤቱ እየገቡ ወጣቱን እየደበደቡና እያፈሱ ይገኛሉ።

3/ የትግሬ አጋዚ ጦር እየፈጸመ ባለው በዚህ የተበሳጨው ወገን አማራ ሙሉ የመርሳ ህዝብ ትግሬንና ተላላኪን በሙሉ ሆ ብሎ እየጨፈጨፈ ሃገሩን ከትግሬነ ተላላኪ እያጸዳ ሲሆን ውርጌሳ በጠጠንቀቅ ጉመው ለደሴ መልክት እየላኩ ነው።

አይፈራም አይፈራም
አማራ ዐይፈራም
መፈክራቸው ነው።

አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፣ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!!!

ድልና ሰላም ለመላው አማራ ህዝብ
ተድላ ጎሉ-ጀስቲስ ፎር-አማራ