ምርጫው በባርነት መቀጠልና በነፃነት መካከል ነው! – መቅደላ የዐኅኢአድ ልሳን

Print Friendly, PDF & Email

ምርጫው በባርነት መቀጠልና በነፃነት መካከል ነው

ኢትዮጵያ ሀገራችን በወያኔ ትግሬ ዘረኛ አገዛዝ እየተናጠች ነው። ወጣት ልጆቿ መሪር መስዋዕትነትን እየከፈሉ ነው። አበው የተወለዱበትን ቀን እየረገሙ የሚተክዙባት፣ ወላጅ እምቡጥ ልጆቹን የሚቀብርባት ሀገር ሆናለች። ፈጣሪ ምን መዓት አመጣብን የሚያስብል የማያልቅ የሚመስል የፍጅት አዙሪት ውስጥ የገባች ሀገር ሆናለች። እነዚህ የሕዝባችን የሥቃይና የፍጅት የእሮሮ መገለጫዎች የትግሬ ወያኔ የእልቂት አዝመራ መገለጫዎች ናቸው።

ይህ አረመኔ የትግሬ ባንዳ የተከለብን የከፋፍለህ አባላው ሥርዓት ወደ መቃብር ጉዞው ላይ በመሆኑ በዚያው መጠን የሚሰነዝረውም የአጥፍቶ መጥፋት ግብግብ ርኅራኄ ቢስ ነው። አላፊ አግዳሚውን እየተኮሰ የሚጥል አውሬ ነው። ይህ አውሬ ላንዴና ለሁሌ በማያዳግም ሁኔታ ከዚች ቅድስት ሀገር መደምሰስ ይኖርበታል። ዛሬ ይህ የኛ በዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ሥር የተሰለፍን ልጆቿ አቋም ብቻም ሳይሆን፣ የመላው ሕዝብ የማያወላውል አቋም ሁኗል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ከትግሬ ወያኔ ጋር ላያድር ተማምሎ ለትግሉ መስዋዕት ለመሆን አደባባይ ወጥቷል። ይህ የማይታጠፍ አቋም ሆኖ እንዲዘልቅ፣ ከሕዝቡ ጎን መቆም ኢትዮጵያዊ ነኝ ከሚል ሁሉ የሚጠበቅ ነው።

ይሁንና፣ ይህ የሕዝባችን አቋም አቋማቸው ያልሆኑ ተማርን፣ ዐወቅን ተብዬዎች እንዳሉም ሊታወቅ ይገባል። …. (Read more, pdf)