በወልድያ አማሮች ላይ ጭፍጨፋውን የመራው አማረ ግዑሽ ትግሬ ወያኔ ነው!!

Print Friendly, PDF & Email

(ናርጅና እናውጋ)

Leaked News አፈትላኪ ዜናዎች

በወልድያ አማሮች ላይ #ጭፍጨፋውን_የመራው #_አማረ_ግዑሽ_ትግሬ_ነው!!

“ጭፍጨፋውን የመራው ኮማንደር አማረ ግዑሽ ትግሬ መሆኑ እየተገለጠ በመሆኑ፣ የአማራ ክልል አስተዳደር ማድረግ ከሚገደዳቸው ተግባራት መሀል፣ በትግራይ ክልል መንግስት ውስጥ ስንት የአማራ ተወላጆች እንደሚሰሩ አጣርቶ፣ በዚያው ቁጥር የተሰላ የትግራይ ተወላጆች በአማራ ክልል
መንግስት ውስጥ እንዲሰሩ ሊፈቅድ ይችላል።የወያኔ አስተኳሽ የሆኑ ትግሬዎች በአማራ ክልላዊ መንግስት ውስጥ እንዲሰሩ ሊፈቀድላቸው አይገባም።

የአማራውን ህዝብ ወግነው መቆም ካልቻሉና ወገንተኝነቸው ከወያኔ ጋር እስከሆነ ድረስ ሊሰናበቱ ይገባል። የሰሜን ወሎው ኮማንደር ግን ማእረጉ ተገፎ ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል።

የብአዴን አባላት ወያኔን የሚወግኑ ትግሬዎች ከብአዴን ተባረው ወደ መቀሌ ሄደው ወያኔን እንዲቀላቀሉ መሸኘት ይገባቸው ይመስለኛል። ለወያኔ ከመሰለል ውጪ ለብአዴንም ሆነ ለአማራ ህዝብ ጥቅም የለሰቸውም። ወያኔ አንድ ከበደ የተባለ አማራ አባል ቢኖራት ከወያኔ አስወጥታ ወደ ብአዴን እንደላከችው ማለት ነው።”

#Yared Tibebu