ቁጥራቸው ከ100 በላይ የሚሆኑ በኢቢሲ(EBC) እና በኢዜአ (ENA) ተቀጥረው የሚሰሩ የትግራይ ተወላጆች ስም ዝርዝር

Print Friendly, PDF & Email

የትግራይ የበላይነት የለም ለሚሉት ሰዎች ይህንን ምን እነበለው ታዲያ?

በሁለቱ የዜና አገልግሎት መስጫ ተቋማት ማለትም በኢቢሲ(EBC) እና በኢዜአ (ENA) ተቀጥረው የሚሰሩ የትግራይ ተወላጆች ቁጥር ከ100 በላይ ከሆነ እንግዲህ ሙሉ በሙሉ በወያኔ ቁጥጥር ስር በሆኑት እንደ ራዴዮ ፋና እና ENN ተቀጥረው የሚሰሩትን ሲጨምር በኢትዮጵያ ባሉት የቴሌቭዥና የራዲዮ አገልግሎቶች መስጫ ተቋማት በአብዛኛው በትግራይ ተወላጆች የተሞሉ መሆኑን መገንዘብ ይቻላል።

አብ ወረዳ ሚዲያ ዝርከቡ ሙሁራን ተጋሩ (pdf)