አዲስ መጽሃፍ:- “ግዮናዊነት – የአማራ መነሻ እና መዳረሻ” – በምስጋናው አንዱዓለም (መልክ ሐራ) የተጻፈ

Print Friendly, PDF & Email


መጽሃፉ ከ413 በላይ ገጾች የያዘ ሲሆን መጽሃፉ ከጥር 3 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ ለአንባቢያን እና ለገቢያ ቀርቧል። መጽሃፉ ለመግዛት ለምትፈልጉ በእለቱ ቦታዎቹን እናሳውቃለን።

ግዮናዊነት – የአማራ መነሻ እና መዳረሻ መጽሃፍ የያዛቸው ምዕራፎችና ርእሶች የሚከተሉት ናቸው።