ስለ ቤጃ ትግሬዎች (ቢል ተፋረደኝ)

Print Friendly, PDF & Email

የቤጃ ጎሣ በአፍሪቃ ቀዳማው ዘላን ሲሆን ከእርሱ ተከታዮችም የአፋር፣ የጋላ (ወረሞና) ሱማሌ ጎሣዎች ናቸው። በጥቅል መጠሪያ ቤጃ ስለሚባሉት ነገዶች በሰሜን ምሥራቅ አፍሪቃ ከቀይ ባሕር ጠረፍ እስከ ላይኛው ግብጽ አንስቶ ከኑቢያ የአባይ ሸለቆ በስተምሥራቅ አስከ ኢትዮጵያ ሰሜናዊ ባሕር ምድር ድረስ ባለው ስፍራ ነዋሪዎች እነደነበሩ በጥንት ግብጽ የሄግሮሊስ ጽሑፍ ማስረጃ ሰነድ ከ2700 ዓ.ዓ ገደማ የተመዘገበው በተቀዳሚ ይጠቀሳል። የቤጃ ቋንቋም በደውያ ከአፍሪቃ-እሲያ የቋንቋ ቤተሰብ ከካማዊ ውይም ኩሻዊው ወገን ነው። ኩሻዊ ቋንቋዎች ከምዕራብ አፍሪቃ እስከ ጥንት መሶጵታሚያና ሕንድ ድረስ የተስፋፉ እነደነበር የጥንት ሱመራውያን ሽብልቅያ ሥነ ጽሑፍ ዕውቅ ተመራማሪ የነበሩት እንግሊዛዊው ሄንሪ ረወሊንሰን ያደረጉት ጥናትና ምርምር ያረጋግጣሉ። ……. (ሙሉውን ለማንበብ ከዚህ ላይ ይጫኑ)