በፍኖተ ሰላም ከተማ ቀንደኛ የወያኔ ሰላይና ደህንነት በነበረው መኮንን ትዕዛዙ ላይ እርምጃ ተወሰደበት!

Print Friendly, PDF & Email

በጎጃም ፍኖተ ሰላም ከተማ ቀንደኛ የወያኔ ሰላይና ደህንነት የነበረው መኮንን ትዕዛዙ ላይ በአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ እርምጃ ተወስዶብታል!

በምዕራብ ጎጃም ፍኖተ ሰላም ከተማ ውስጥ በሚገኘው ዳሞት አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለሽፋን የ9ኛ ክፍል የታሪክ መምህር የሆነውና በትግራይ አክሱም አካባቢ የተወለደው እንዲሁም ለድርብ ስራ ወደ ፍኖተ ሰላም ከመጣ 7 አመታትን ያስቆጠረው ቀንደኛ የወያኔ ሰላይና የፍኖተ ሰላም ከተማ ደህንነት ስውር ክትትል ሃላፊነቱን ስራ ደርቦ በማከናወን ላይ የነበረው መኮንን ትዕዛዙ የተባለው ፀረ አማራ በትላንት ዕለት ማለትም ታህሳስ 25 ቀን 2010 ዓ.ም በኢትዮጵያ የስዓት አቆጣጥር 12.30 በሚሆን ጊዜ ቄራ (ሰፈር 2) እየተባለ በሚጠራው ቦታ ላይ እንዳለ በአካባቢው በሚንቀሳቀሰው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ሰራዊት በ3 ጥይት ተደብድቦ ተገድሏል።

ይህ ትግራይ በቀል የወያኔ ሰላይና የአማራ ገዳይ የሆነው መኮንን ትዕዛዙ የተባለው የህወሃት ደህንነት ተማሪውን፣ የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብና የፍኖተሰላም ከተማን ነዋሪ በመሰለል ለወያኔ እያቃጠረ በርካታ ህዝብ እያስገደለ፣ እያሳሰረ፣ እያስደበደበና እያሰደደ መኖሩ አልበቃ ብሎት ለአቅመ ሄዋን ያልደረሱ ሴት ተማሪ ልጆችን ሳይቀር እያስፈራራ በመድፈር ላይ ነበር። ከዚህ እኩይ ድርጊቱ ይታቀብ ዘንድ ለተደጋጋሚ ጊዜ ቢነገረውም ባለመቀበሉ በህይወቱ ላይ እርምጃ ተወስዶበታል።

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!
አማራ በትግሉ ነጻ ይወጣል!!