የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቃቸው እነዚህን አረመኔ ጋኔኖች!

Print Friendly, PDF & Email

የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቃቸው እነዚህን አረመኔ ጋኔኖች!

የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቃቸው እነዚህን አረመኔ ጋኔኖች።

(By Ethio Asnesaw)

ከተለያዩ ፍትህ ፈላጊ ወገኖች የተሰበሰቡ መረጃ ምስሎች ሰውን ዘቅዝቆ ሲገረፍ ፣ብልት ላይ ሃይላንድ ሲንጠለጥል ፣ሴት እህቶችን በመድፍር ፣ ጥፍር በመንቀል፣ በማአከላዊይ በታጎሩ ንፁሃን ላይ ኢስብአዊ ድርጊት የሚፈጽመው አይተ ርዕሶም የሚባለው ፖሊስ ይሄ
ግለሰብ ነው።

በማዕከላዊ የሚሰራ የኮሚቴ አባላትና ወንድሞችን፣ የነ አማን አሰፋን ተከሳሾች፣ ንፁሃን ሙስሊም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን፣ የአ.አ ወልቂጤ፣ ናዝሬት አዳማ፣ የኦሮሞና ሌሎችንም ትዕዛዝ እየተቀበለ ገልብጦ ሲገርፍ፣ ሲያሰቃይ የነበረ ፖሊስ ርዕሶም የሚባለው ይሄ ግለሰብ ነው።

አረመኔው እና ነብሰበላው ወያኔ ጌታቸው አሰፋ አረመኔው እና ነብሰበላው ወያኔ ፖሊስ አይተ ርዕሶም

ከዚህ በፊት የገዳዩና የነብሰበላዉ ጌታቸዉ አሰፋ ልጅ (የደህንነት መስሪያ ቤት አላፊና አሁን የህወሃት ፓሊት ቢሮ አባል) ልጅ በማንችስተር ዩኒቨረስቲ በአሚሪካ ኢንዲያና በየወሩ ከ 50 ሺህ ዶላር በላይ
እየከፈለ ያስተምራል ብለን ነበር፡፡ አሁን ደግሞ ልጅቱን አፈላልገን አምጥተናታል፡፡

የእኛ ልጆች በጥይት እየተደበደቡ ጥራት ያለዉ ትምህርት እንኳን ሊገኙ ህይወታቸዉን መታደግ ሳይችሉ እኒህ የትግራይ ባለሃብቶችና መሪዎች አገሪቱን እየመዘበሩ ልጆቻቸዉንና ዘመድ አዝማዳቸዉን ዉጭ ሀገር በሚሊየን እየከፈሉ ያስተምራሉ፡፡ ይገርማል!

(Read more in pdf)