መልስ ለአሲምባ “የኢትዮጵያ ሕዝብ አራዊቶች ፓርቲ” ድረገጽ

Print Friendly, PDF & Email

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ)

አቶ ሰውየው በሚባል ስም ይድረስ ለአቶ ጌታቸው ረዳ ብለህ ለጻፍክልኝ ኢሕአፓ። መልሴ ይኸው እና። አቶ ሰውየው ማለት ማን መሆኑን እኔም ሆንኵ አንባቢዎቼ በፎቶግራፍም ሆነ በእውነተኛ ስምህ ስለማነውቅህ ለአንባቢ ብትታይ ለማንኛውንም አመች ውይይት ይሆን ነበር። ሆኖም አላደርግም። በዛው እቀጥላለሁ ካልክ ምርጫህን አክብሬ “በአቶ ሰውየው” ልጥራህ እና መልሴን ተቀበለኝ። ርዕሴንም በዛው የገለጽኩት ምክንያት ሰውየው የሚባል ሰውም ሆነ ፎቶ አይተን ስላማናውቅ በሰጠሁት ርዕስ ገብቼበታለሁ” እና መለሴን ተቀበለኝ።

የዋለልኝ ደቀ መዛሙርት አሕአፓ፤ኦነግ፤ወያኔ እነኚህን ከላይ የሚታዩ አባት ወላጆቻችን አርበኞችንን ነው በአገር ግምባታው ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረጉትን ነው “ፊውዳሎች፤ ነፍጠኖች፤ መሬት የነጠቁ፤ ነፍጠኞች፤ የፊውዳሉ የአማራ ገዢ መደብ ወታደር፤ የመንግሥቱ የደርግ ወታደር ወዘተ….እያሉ እነኚህ የእምየ የኢትዮጵያ ልጆችን ነው ኢሕአፓ ጀሌዎች ሲዘለፉዋቸው የሚውሉት። ኢሕአፓዎች “ይሰቀል ይሰቀል” እያሉ ያስገደሉላቸውን ንጉሳቸውን በአክብሮት ሲዘክሩ ከላይ የሚታዩትን አገር ዋዳድ አባቶቻችንን ነው ካፍንጫቸው በላይ ርቀው የማይሄዱ በአንዳንድ የኢሕአፓ አባሎች ቤፓልቶኩ ሲዘለፉ የሰማናቸው። ሕሊናቸው የጫጨ አንዳንድ “የኢሕአፓ አራዊቶች” ስለ አማራ መብት የቆሙ እና ስለ አማራ የሚጮሁ በተለይ ሞረሽ ውስጥ ያሉ አማራ ያልሆኑ የወታደር ልጆች ናቸው ሞረሽን የሚደግፉ፤ በማለት ስለ አማራ የሚጮሁ አማራ ያልሆኑትን ዜጎች የወታደር ልጆች በማለት ወታደሮችን ሲያሳንሱ በቴፕ ድምጻቸው ቀድተናቸው ለታሪክ አስቀምጠነዋል። እነኚህ ምስኪን ላገራቸው የተዋደቁ ዜጎች ናቸው ከሰው በታች እየተደረጉ “ልጆቻቸው “የወታደር ልጆች” እየተባሉ በዝቅተኛ አጠራር እተጠሩ “በማርክስ የመደብ ትንተና ያደጉ” የኢሕአፓ ‘ካልቶች’ ሲዘለፉ የምንሰማው። …..  (Read more, pdf)