ከትግራይ ነጻ አውጭ ግንባር ወደ ዓድዋ ነጻ አውጭ ግንባር የተለወጠው የህወሃት ማ/ኮሚቴ አባላት

Print Friendly, PDF & Email

ሙሉ ለሙሉ በዓድዋ ተወላጆች ቁጥጥር ስር የዋለው የቀድሞው የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) እና የአሁኑ የዓድዋ ነፃ አውጭ ግንባር የማዕከላዊ ስራ አስፈጻሚ አባላት ስም ዝርዝር

ስዩም ተሾመ ይህን በሚመለከት የጻፈው

በመጀመሪያ ከሩቅ ሲያዩት #ብሔርተኛ ይመስላል። ትንሽ ጠጋ ስትለው #ጎሰኛ ይሆናል። አሁንም ጠጋ ስትለው #ጎጠኛ ይሆናል። ይበልጥ ጠጋ ስትለው #መንደርተኛ ይሆናል። በመጨረሻ ከጎኑ ስትቆም #በዘረኝነት የናወዘ የጥቅም ሱሰኛ መሆኑ ይገለጥልሃል!!! ያን ግዜ አሁን ሙያ የመሰለህ የዘውግ #ብሔርተኝነት ኢ-ሰብዓዊ የሆነ የዱኩማኖች አመለካከት እንደሆነ ይገባሃል። የሰው ልጅ የክፋት ጥጋት ከዚህ የአመለካከት ጥበት ውስጥ መሆኑ በግልፅ ይታይሃል። ያኔ መንግስትና ፓርቲ ቀርቶ ሰው መሆንህ በራሱ ያስፈራሃል!! – (ስ.ተ)